ባህል

Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እንግዲህ ጾም መግባቱም አይደል! ጿሚዎች… ‘እውነተኛ ጾም ያድርግላችሁማ!’ስሙኝማ…አንድ የኃይማኖት አባት ስለ ጋብቻ እያስተማሩ ነበር፡ እናላችሁ…የተለመዱትን ነገሮች ከተናገሩ በኋላ ምን አሉ መሰላችሁ… የዘንድሮ ጋብቻ መቶ በመቶ አይደለም፣ አርባ/ስድሳ ነው፡ ስለዚህ ተቻቻሉ፡፡” አሪፍ አይደል!ስሙኝማ…እንደምንሰማውና አንዳንድ ጊዜም እንደምናየው ዘመናዊው ትዳር ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
ዘርዓ ያዕቆብ የሚባል ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ ነበር ወይ? ብዬ በመጠየቅ ያቀረብሁተን ጽሑፍ ለመቃወም የታሰበበት ጽሑፍ ባለፈው ሳምንት በደረጃ ኅብስቱ ቀርቧል፡፡ ጸሐፊው በእርግጥ በስም ተቅሰው እኔን እንደሚመለከት ባይገልፁልኝም በቅርቡ የጻፍኩት እኔው ብቻ በመሆኔ የአቶ ደረጄም ጽሑፍ ይህንኑ ጽሑፌን እንደሚመለከት ለመገመት አያዳግትም፡፡ ደረጀ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰሚ ጠፋሳ! የተበላሸ ነገር ሲጠቆም… የመፍትሄ ሀሳብ ሲቀርብ… “ኧረ ቤቶች!” ሲባል እህ ብሎ የሚያዳምጥ፣ “አቤት…” ብሎ በር የሚከፍት ተመናመነብንሳ! እርስ በእርሳችን ያለን አመለካካት ከመዛባቱ የተነሳ ነገራችን ሁሉ.. አለ አይደል… ዶፉን እንኳን እየለቀቀው “ኧረ ዝናቡ ልብሱን አበሰበሰው፣ ወደ ውስጥ አስገቡት…”…
Rate this item
(1 Vote)
“ውቅያኖሱ በተቃርኖ የተሞላ ነው”“ውቅያኖሱ በተቃርኖ የተሞላ ነው” ብዙ አይነት ከሰል አለ… የድንጋይ ከሰል፣ የእንጨት ከሰል፣ የመተሃራ ከሰል፣ የሺሻ ከሰል፣ የሟክ ከሰል ወ.ዘ.ተ. (ወሳኙን ዘርዝሬ ተውኩት)… እና ደግሞ… ይሄኛው ከሰል፡፡ እኔ የማወራው ስለዚህኛው ከሰል ነው፡፡ ‘አያዎ ከሰል’ ብዬ ስለሰየምኩት - የተቃርኖ…
Rate this item
(1 Vote)
ውሸት በቀላሉ ሲተረጐም ከእውነት ጋር የሚቃረን፤ ያልሆነውን ሆነ፣ ያልታየውን ታየ፣ ያልተሰማውን ተደመጠ ብሎ ማውራት ወይም ማስወራት ነው ብሎ መግለጽ ይቻላል፡፡ ውሸት በቤተሰብ፣ በትምህርት ቤቶች፣ በማህበራዊ ግንኙነቶች፣ በእምነት ቦታዎች፣ በጤና ተቋማት፣ በግለሰቦች፣ ወዘተ የሚስተዋል ጣጣ ነው፤ አንዳንዴ እንዲያውም በዋሾ ሰዎች ጦስ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ተቀምጠን እየሰቀልን እኮ ቆመን ማውረድ አቃተንሳ! ልክ ነዋ…ይኸው በምኑም፣ በምናምኑም በአጋጣሚም ቢሆን ‘ወደ ላይ’ ያወጣናቸው “አይ፣ በቃችሁ…” ምናምን ስንል የሚሰማን አጣን፡፡እኔ የምለው… መቼም ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… “የተሸነፍነው ስፖርት ጋዜጠኞቹ ግራ አጋብተውን ነው…” ምናምን ተባለ የተባለው…በቃ እንደዚህ የ‘ቻርሊ ቻፕሊን…