ባህል
አንድ ቀልድ ትሁን እውነት ገና ያልለየላት ሚዲያ ላይ በተለያየ መልክ የምትቀርብ ነገር አለች፡፡ አንደኛው ምን ይላል…ሰውየው በእርጅና ምክንያት ከወደ ትከሻቸው ጎበጥ ብለው የሚሄዱት በዱላ እርዳታ ነው። እናላችሁ… አንድ ‘ጠጉር የሚያበቅልበት ቦታ የበዛበት’ ጎረምሳ ሊያሾፍባቸው ምን ይላቸዋል… “አባባ ለምን ጎበጡ?” ይላቸዋል፡፡…
Read 2762 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ከተማችን ውስጥ አንዳንድ ስፍራዎች አሉ …አለ አይደል…በአጠገባቸው ስታልፉ የእህል በረንዳ ጥራጥሬ ሁሉ ትከሻችሁ የተራገፈ የሚያስመስሉ ቦታዎች፡፡ በቃ… ምን አለፋችሁ…ካልጠፋ ‘ትውስታ’ ምንም በሌለበት ስፍራ ያያችሁት ሆረር ፊልም ሁሉ አእምሯችሁ ውስጥ በትልቅ ስክሪን በ‘ስሪ ዲ’ (ቂ…ቂ…ቂ…) መርመስመስ ይጀምራል፡፡ እናላችሁ… የሆኑ በአሥራዎቹ…
Read 2448 times
Published in
ባህል
“ውሸት ስንናገር በጥፊ የሚያጠናግር ሮቦት በየቦታው ይተከልልንማ!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… የመዋሸት ነገር ካነሳን አይቀር…ይቺን ስሙኝማ… አባት ሆዬ ማንም ሰው ውሸት በተናገረ ጊዜ በጥፊ የሚያጮል ሮቦት ይገዛል፡፡ ከዛም አንድ ቀን እራት ላይ ሊሞክረው ይወስናል። አባትየውም ልጁን “ከሰዓት በኋላ የት ነበርክ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡…
Read 3663 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መስከረምም ደረሰ፣ ሌላ ዓመትም ሽው ብሎ ሄደ፡፡ ይኸው ሆኗል ነገራችን-- አሮጌ ዓመት መሸኘት አዲስ ዓመት መቀበል፡፡ አምና ከዘንድሮው እየተሻለ ከተረተ አያልፍም ያልነው ነገር ሁሉ እውነት እየሆነ ይኸው እዚህ ደረስን፡፡ ምስኪን ሀበሻ:- አንድዬ ከብዙ ጊዜ በፊት እንዲሁ ነገሩ ሁሉ ግራ…
Read 2612 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ኢድ ሙባረክ!ሰውየው ጓደኛው ዘንድ ስልክ ደውሎ እንዲህ ይለዋል፡፡ “ምክር ከፈለግህ የጽሁፍ መልእክት ላክልኝ፣ ጓደኛ ከፈለግህ ደውልልኝ፣ እኔን ከፈለግኸኝ ወደ እኔ ና…ገንዘብ ከፈለግህ ግን የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም…” ብሎ ዘጋው፡፡ስሙኝማ…ጓደኝነት፣ ወዳጅነት ምነዋ እንዲህ ቅጡን አጣ! የምትሰሙት ሁሉ አገር ታምሶ…
Read 6139 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እናት ልጇ እስር ቤት ነው፡፡ እናም አንዳንድ የቤት ሥራ የሚያግዛት ሰው አጥታ ተቸግራለች፡፡ ታዲያላችሁ…ለልጇ ደብዳቤ ትጽፋለች፡፡ “የተወደድከው ልጄ፣ አንተ ከታሠርክ በኋላ ኑሮ በጣም ከብዶኛል፡፡ የጓሮ አትክልት ስፍራውን የሚቆፍርልኝ ሰው አላገኘሁም፡፡ ድንችና ቲማቲሙን መትከል አልቻልኩም…” ብላ ትጽፍለታለች፡፡ ልጁም…“እማዬ፣ እባክሽ እሱን…
Read 3748 times
Published in
ባህል