ባህል

Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ አብሮ አደግ ‘ዳያስፖራ’ ስልክ ደውሎ አነጋግሮታል ወይም ሳያነጋግረው አይቀርም ‘ተብሎ ይታሰባል፡፡’ዳያስፖራ፡— ሄይ ሜን…ግራ የገባው፡— ሄሎ፣ ማን ልበል?ዳያስፖራ፡— ዩ’ር ኪዲንግ ሚ! አላወቅኸኝም?ግራ የገባው፡— ይቅርታ ጌታዬ አላወቅሁህም፡፡ (ዛሬ ደግሞ ምን አይነቱን ነው ያመጣብኝ፡፡ በግድ…
Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የሚቀጥለው ደብዳቤ አገር ቤት ያለ ‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅ ለ‘ዳያስፖራው’ አብሮ አደጉ ጽፎት ሊሆን ይችላል ተብሎ ‘ቢታሰብም’ ችግር የለውም፡፡ ለውድ አብሮ አደጌ፣ እንደምን ከረምክልኝ፡፡ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን፡፡እውነት፣ እውነት እልሀለሁ በሰው የላክኸው የቃል መልእክት ሲደርሰኝ ገረመኝም፣ ግራ ገባኝም።…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…በቀደም አንድ ቤት ገባሁና ቦምቦሊኖ አዘዝኩ፡፡ እናላችሁ…ቦምቦሊኖውን ቀመስ ሳደርገው ያለማጋነን የልጆች መጫወቻ መኪና ጎማ ነው የመሰለኝ! ሀሳብ አለን….ቦምቦሊኖ ላይ ‘ኤክስፓየሪ ዴት’ ይጻፍልንማ! ቂ…ቂ…ቂ… እዚሀ አገር ቢያንስ፣ ቢያንስ በ‘ቶክ’ የማይቻል ነገር የለም ብዬ ነው። (በሁለት ዲጂት ዕድገት ዘመን እንዴት ቦምቦሊኖ…
Rate this item
(37 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…በሰላምታ ልውውጣችን ላይ የሆነ ኮንፍረንስ ይዘጋጅልን እንጂ! ከዚህ በፊት እንዳወራነው የእውነት የሆነ የመልካም ምኞት መግለጫ እየጠፋ ነው። ሰላምታችን ሁሉ በ“ምን አዲስ ነገር አለ!” እያለቀ ነዋ፡፡ የምር ግን… “ለመሆኑ በጎ ሰነበትክ ወይ?” “እንደው ዘመድ አዝማድ ሁሉ ለጤናቸው ደህና ከርመዋል?”“ባለቤትሽ ልጆችሽ…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሀሳብ አለን… ‘ታዋቂነት በአቢሲንያ’ የሚል መጽሐፍ ይጻፍልን፡፡ ግራ ገባና! አሀ…አለ አይደል…ታዋቂ ማለት ሀ. ‘ባያውቅም የሚያውቅ፣’ ለ. ‘ባይጸልይም መባረክ የሚችል፣’ ሐ.‘ባያነብም መፃሕፍት መተቸት የሚችል’’… ምናምን እየተባለ ይዘርዘርልንና እኛም ግራ ከመጋባት እንትረፍማ፡፡ስሙኝማ…መቼም ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ጠቅላላ ሚዲያው ለምኑም ለምናምኑም ‘አርቲስት’ የሚባሉትን…
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ኢንፈሉዌንዛ የሚሉት ነገር ደግሞ መጣብን! “ጠንቀቅ በሉ…” ተባልን አይደል! እስከዛሬ ድረስ የሆነ ሰው… “በቃ በእኛ ላይ የማይበረታ ላይኖር ነው!” ሳይል አልቀረም፡፡ ካላለም ይኸው እኛ አልን! እናላችሁ…እንደ ዘንድሮ ‘አዲስ አበቤነታችን’ ከሆነ እነኚህ ተላላፊ የሆኑ በሽታ ምናምኖችን በሚገድልበት ይግደል እንጂ…