ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በደጉ ጊዜ ‘ስጦታ’ ብለው የ‘ዮሐንስ አራምዴ’ ጠርሙስ እንኳን ቢያቅታቸው ካርድ ቢጤ የሚልኩ ነበሩ፡፡ ዘንድሮ ልጄ…ዝምታው በዛ፤ እና እንትና…የሌብል ነገር ከሆነ ብላኩ ይሁንልኝ፡፡ስሙኝማ…የምር ግን “ይሄ ችጋራም አንድ ሀብል እንኳን ይዝጋኝ!…” “የፈለገው ቢሆን እንዴት ካርድ እንኳን አልላከችልኝም!” ምናምን እየተባባሉ ወዳጅነታቸውን የሚያፈርሱ…
Read 4549 times
Published in
ባህል
- እዚህ አገር የኤርትራ መንግሥት እጅ የሌለበት ችግር የለም - ሁሉም ችግር የውጭ ኃይሎች ያመጡት ነው አልተባለም - የተቃውሞው ባሕርይ ከመሠረቱ ተቀይሯልየመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ኃላፊ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ባለፈው ረቡዕ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ጋዜጠኞች…
Read 10910 times
Published in
ባህል
እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው ጭልጥ አድርጎ ይጠጣል፡፡ እናም ጓደኞቹ…“ለምን መጠጥ ታበዛለህ…” ምናምን ነገር ብለው እንደ ምክር አይነት ይሞክሩታል፡፡ እሱዬው ምን ቢል ጥሩ ነው… “የሰው ልጅና ብሎኬት ውሀ ያስፈልጋቸዋል…” ብሏቸው አረፈ፡፡ምን መሰላችሁ…አንድ ቀን ለብሎኬት ‘ማጠጫ’ ተብሎ ጉድጓድ ውስጥ በተጠራቀመ…
Read 2793 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሦስቷ ወር ‘ፉት’ አለች አይደል! ዕድሜም ‘ፉት’ አለ፣ ኑሮም ‘ፉት’ አለ፣ ዓለምም ‘ፉት’ አለ…ቦታችንን ላለማስደፈር ነቅነቅ ያላልነው የሆነ ዓለም አቀፍ ሽልማት ያስፈልገናል፡፡ እኔ የምለው…‘ባለንበት መርገጡ ሰለቸን’ የሚል ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም ይሠራልንማ! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል፣ ይሄ የስም አወጣጣችን ነገር ሀዲዱን…
Read 4501 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው በታክሲ እየተጓዘ ነበር፡ ለሾፌሩ የሆነ ነገር ሊነግረው ይፈልግና ትከሻውን ነካ ያደርገዋል፡ ሾፌሩም ይደነግጥና መኪናውን መቆጣጠር አቅቶት ሄዶ ከግንብ ጋር ይጋጫል፡፡ ለትንሽ ጊዜ ዝምታ ይሆናል፡፡ ከዚያም ሾፌር ዘወር ብሎ…“ለምንድነው ትከሻዬን የምትነካኝ! አስደነገጥከኝ እኮ!” ብሎ ይቆጣል፡፡ሰውዬውም፣ “የሆነ ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጌ…
Read 6448 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሁለት ጓደኛሞች አብረው ሲሄዱ አንደኛው… “አንተ ሀያ ብሬን መልስልኝ…” ይለዋል፡፡ ጓደኝዬውም… “አሁን ስለሌለኝ ነው፣ ሰሞኑን እሰጥሀለሁ…” ሲል ይመልስለታል፡፡ ትንሽ እንደተጓዙም የሆነ ዘራፊ ይገጥማቸዋል፡፡ “ሁለትሽም ያለሽን ገንዘብ አንዲት ሳንቲም ሳትቀር ቁጭ አድርጊ!” ይላቸዋል፡፡ ሁለቱም የገንዘብ ቦርሳቸውን ያወጣሉ፡፡ ታዲያላችሁ…ያ የተበደረው ሰው…
Read 6153 times
Published in
ባህል