ባህል

Rate this item
(4 votes)
አዲሱ መጽሐፍ ያልኩት የክፍሉ ታደሰን “ኢትዮጵያ ሆይ …” ነው፡፡ አግኝቼ አነበብኩት፡፡ 416 ገፅ ከነፎቶግራፉ፤ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ ምንጊዜም ለኢህአፓ (እሱ ለኖረበት ወቅት) በሚቆረቆረው “በአመራሩ ውስጥ ባገለገልኩባቸው ጊዜዎች ሁሉ ለተላለፉት ማናቸውም ውሳኔዎች እንደ ሌሎቹ ሁሉ ሙሉ ኃላፊነትን እንደምወስድ አረጋግጣለሁ በሚለው ህፀፁን…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ተማሪው ሰኔ ሠላሳ ሰርተፊኬቱን ይዞ ቤት ይመጣል፡፡“አባዬ እንኳን ደስ ያለህ…”“እንኳን አብሮ ደስ አለን፡፡ ጎረምሳው ምን ተገኝቶ ነው… አንደኛ ወጣህ እንዴ!” “አንደኛ አልወጣሁም…”“ታዲያ ለምንድነው እንኳን ደስ ያለህ ያልከኝ?” ብሎ ሲጠይቀው፣ ምን ቢል ጥሩ ነው…“ዘንድሮም አምስተኛ ክፍል ስለደገምኩ ለአዲስ መጽሐፍት ገንዘብ…
Rate this item
(2 votes)
ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት አያሌ የቅኝ ግዛት ወረራዎች ሙከራ ቢደረግባትም አያት ቅድመ አያቶቻችን ባደረጉት ተጋድሎ፣ታፍራ የተከበረች ኢትዮጵያን ተረክበናል፡፡ ከእነዚያ አኩሪ ድሎች ውስጥ አንዱ ሆኖ ለአፍሪካውያን ጸረ ቅኝ ግዛት እንቅስቃሴ በአርአያነት የሚጠቀሰው የአድዋ ጦርነት ነው፡፡ ጣልያኖች እጅግ ዘመናዊና የሰለጠነ ጦር እየመሩ…
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምስኪኑ ሰውዬ አካላት (የሰውነት ክፍሎች) እያደረሰብን ነው ባሉት ጥቃት እያመጹበት ነው፡፡ዓይኖች፡— አንተ ግን ለምንድነው ራስህ ሀጢአት ሠርተህ እኛንም የምታሳጣን! እሱ፡— ደግሞ ምን አደረግኸን ልትሉኝ ነው?ዓይኖች፡— ለምንድነው የምታየውን ነገር የማትመርጠው! ለምንድነው እኛን በሆነ ባልሆነው ነገር ላይ የምትወረውረን!እሱ፡— ምን እንደምትሉ እኮ…
Rate this item
(14 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘ሚስት ተብዬ’ የተባለችው ለአቶ ባል የሰጠችው ምላሽ ነው ተብሎ ሊታሰብ ይችላል፡፡ለሚመለከተው ሁሉ፡፡(ለነገሩ በማይመለከታችሁ ነው የገባችሁት፡፡ ግን ይሁን…ዘንድሮ ሰዉ ሁሉ የራሱን ጉዳይ ትቶ የሰው ጉዳይ ውስጥ ጥልቅ ማለት ለምዶበታል፡፡)የባልሽ አቤቱታ ብላችሁ የሰጣችሁኝን አነበብኩት። ባል ነኝ በሚለው ሰው አላዝንም። እናንተ ግን…
Saturday, 04 June 2016 12:14

“…አንድ በሉልኝ!”

Written by
Rate this item
(20 votes)
እንደምን ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… “ሚስቴ ግራ አጋብታኛለች…” የሚል ሰውዬ ሳይጽፈው ጽፎት ሊሆን የሚችል ማመልከቻ ቢጤ ነገር ነው፡፡ለሚመለከተው ሁሉ፡፡ (የማይመለከተውም ወደፊት ሊመለከተው ስለሚችል ቢያነበው ጸሀፊው ቅር አይለውም፡፡)ይህ ማመልከቻ አቤቱታ ወይም ብሶት ተብሎ ቢተረጎምም አልቃወምም፡፡ ምክንያቱም የእኔ ኑሮ “አቤት!” ብቻ ሳይሆን “እግዚኦ!” የሚያሰኝ…