ባህል

Rate this item
(14 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አገሩ ሁሉ ሰርግ በሰርግ ሆነ አይደል፡፡ ለጎጆ ወጪዎች እንኳን ደስ አላቸው፡ስሙኝማ…ዘንድሮ አልገጥም ያለን ነገር ምን መሰላችሁ… ‘እከሌና እከሊት ተጋቡ’ ከሚለው ዜና በሚቀራረብ መልኩ ‘እከሌና እከሊት ተፋቱ’ የሚለውን መስማት ‘የተለመደ’ ከምንለው በላይ እየሆነብን ነው፡፡ ምንድነው የመጣብን! ለምንድነው ሰዉ ሁሉ ፍቺን…
Rate this item
(8 votes)
“-- ስጋት አለን፡፡ ነገ ጠዋት ከእንቅልፋችን ስንነሳ በስምንት ኢንች ውፍረት ሊሠራ ታስቦ በምን ያህል ኢንች ውፍረት እንደተሠራ ያልታወቀው አንዱ የከተማ መንገድ ቢሰወርብንስ! ልክ ነዋ…ህንጻ ከጠፋ መንገድስ የማይጠፋበት ምን ምክንያት አለ! ቂ…ቂ..ቂ…”እንዴት ሰነበታችሁሳ!“መሀረቤን ያያችሁ…”“አላ…የንም…”“ህንጻዎቼን ያያችሁ…”“አላ…የንም…”“ሰማንያ ስምንቴን ያያችሁ…”“አላ…የንም…”የምር እኮ… አለ አይደል…ቂ…ቂ…ቂ… ለማለት…
Rate this item
(17 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…የያዝነው ዘመን ምን የሚባለው ነው? ጆሯችን ከደግ ይልቅ ክፉ ወሬ በዛበታ! የምትከፍቱት የቴሌቪዥን ጣቢያ ሁሉ አንድ ‘ገር የሚመስል’ ዜና ከአምስት የ‘ስምንተኛው ሺህ’ አይነት ወሬ ጋር ያወራል፡፡ (‘ዛራና ቻንድራን ሳይጨምር!’ ቂ…ቂ…ቂ… እኔ የምለው…እነሱ ልጆች ገና ዕጣ ፈንታቸው ሳይለይ አወዛገቡንሳ!)ስሙኝማ…እንግዲህ…
Rate this item
(15 votes)
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም ለዶሮ ሦስት መቶ ሀምሳ ብር የተጠየቀ ወዳጃችን… “እኔ ቤት ዶሮ ብርቅዬ እንስሳ እየሆነች ነው…” ሲል ነበር፡፡ የምር ግን ምድረ ‘ስማርትፎን’ ጥቅሙ ይሄኔ ነው፡፡ ልክ ነዋ…ዶሮም ካለች፣ ‘ዕድል በራችንን አንኳኩታ’ በግም የተገዛ ከሆነ ካሁኑ ለታሪክና ለትዝታ…
Rate this item
(13 votes)
“ትርፍ ፀጉርና ትርፍ ዳሌ እየገዛችሁ … የምበላው አጣሁ”እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኗ ሀበሻ አንድዬ ዘንድ ተመልሳ ሄዳለች፡፡ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ…አንድዬ፡— መጣሽ! አንቺና ምስኪኑ ሀበሻ ነገር ከያዛችሁ አትለቁም ማለት ነው!ምስኪኗ ሀበሻ፡— ምን ላድርግ አንድዬ፣ ምን ላድርግ! ግራ ቢገባኝ እኮ ነው፡፡አንድዬ፡— አንቺ፤ ጸጉር…
Rate this item
(3 votes)
“በአዘቦት ተርፎ ያልተጠራቀመውበፋሲካው ከየት ይገኛል?”እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!!ሦስት ምሳሌያዊ አነጋገሮች አሉ፤ ፋሲካን ተገን አድርገው ወደኛ ሲመጡ ያገኘኋቸው፡፡ ሌሎች ተረቶች ሊኖሩም ላይኖሩም ይችላሉ፡፡ “አንዳንዴ እንዲህ ነው” አለ ዘፋኝ! አለምን እጃችን ላይ ካለው አንፃር ብቻ እንመዝን ዘንድ የተገደድን ፍጡሮች ነና! ደግሞስ እጃችን…