ባህል

Rate this item
(8 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ደግ የምንሰማበት ዘመን ይሁንልንማ!ይቺን ስሙኝማ…ነሀሴ መጀመሪያ አራት ኪሎ አካባቢ ነው፡፡ ዝናቡ አዲስ አበባን እንደ ሁልጊዜውም ‘ቦዳድሶታል፡ (እኔ የምለው… በየዓመቱ ክረምት በመጣ ቁጥር የአዲስ አበባን መንገድ ‘የሚቦድሰው’ ምን እንደሆነ የሚነግረን እንጣ!) እናላችሁ…መንገዱ የኩሬ መአት ሆኗል፡፡ የሆነች ‘የዘመኑ’ መኪና ወደ ፒያሳ…
Rate this item
(3 votes)
 መጀመሪያ ሰላማችሁን ትነጠቃላችሁ፡፡ ሁከት ቦታውን ይወርሰዋል፡፡ ሰላም ይናፍቃችኋል። ሁከቱ ሲበርድ፣ ሰላም ገና ባይመጣም “ሰላም ነው” ትላላችሁ፡፡ ሰላሙ ግን ሰላም አይደለም፡፡ መረጋጋቱም አልተረጋጋም፡፡ ያልተረጋጋ ሰላም ነው፡፡ የሁከቱን መቀዝቀዝ፣ የአመጹን መደብዘዝ ነው ሰላም ያላችሁት፡፡ ሰላም ግን ሰላም ነው፡፡ እኛ አሁን ያለነው ሰላም…
Rate this item
(6 votes)
“እንደአለመሳቅ አለማልቀስም የምንችልበት ዘመን ይናፍቀናል”እንዴት ሰነበታችሁሳ! መልካም አዲስ ዓመት!እንኳን አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት ዓመት ደግ ደጉን የምንሰማበት፣ ደግ ደጉን የምናይበት፣ ደግ ደጉን የምናገኝበት ዓመት ያድርግልንማ!ዛሬ እንግዲህ ዋዜማም አይደል…አዲስ አበባ በጥፍሯ ቆማ ልታድር ነዋ! የምር ግን በዋዜማ የሚጠፋ ገንዘብ እኮ የአራትና የአምስት…
Rate this item
(9 votes)
አቶ ተፈሪ መኮንን ባለፈው ሳምንት እትም ላይ፤ ‹‹እውነቱን ተናግረን ሰይጣንን እናሳፍረው›› በሚል መጣጥፉ፣ ህግ አክባሪ ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊ አስፈላጊ መሆኑን እንደሚያምንበት ገልፆአል፡፡ (ተፈሪን አንተ ያልኩት የቀደሞ ጓዴና ወዳጄ ስለሆነ ከአክብሮትና ከቅርበት መሆኑን ከግንዛቤ ይግባልኝ) ተፈሪ እንደሚለው ሰሞኑን ያያቸው አንዳንድ ሰልፎች፤‹‹ህገ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ሰውየው ማጨስ ለማቆም ቃል ገብቷል፡፡ ታዲያ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ እየተዝናና እያለ ጓደኛውን ሲጋራ ይጠይቀዋል፡፡ ጓደኝየውም… “አላጨስም ብለህ ቃል ገብተህ አልነበረም!” ይለዋል። እሱዬውም… “አዎ ቃል ገብቻለሁ፣ ደግሞም እያቆምኩም ነው፡፡ አሁን መጀመሪያ ምዕራፍ ላይ ነኝ፣” ይላል፡፡ ጓደኛውም ግራ ይገባውና……
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ይህ የሆነ ‘የዘመኑ ሰው ምኞት’ በራሱ አንደበት ሲነገር ነው፡፡‘ወንበር’ አማረኝ… ወንበር አግኝቼ ማስተካከል ያሉብኝ ነገሮች አሉ፡፡ የባንክ ደብተሬ መወፈር አለበት፡፡ የጀመርኩት ቪላ ቤት ወደ ‘ጂ ፕላስ ስሪ’ ማደግ አለበት፡፡ የሚስቴ መሰንበት ጉዳይም ቢሆን አያሳስብም አይባልም፡፡ በቃ ሚስቴ ሳይሆን ትልቋ…