ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ኧረ ይመኙሻል፣ ይመኙሻል7አበበ ቢቂላ ያገባሻልጥላሁን ገሰሰ ይድርሻልተብሎ ነበር፣ የዛሬን አያድርገውና ያኔ … አትሌቶችም፣ ዘፋኞችም ፍራንክ በሌላቸው ዘመን። ስሙኝማ…እንግዲሀ ጨዋታም አይደል… ‘ታዋቂነት’ እንደ ዘንድሮ የቀለለበት ጊዜ ነበር! ልክ እኮ ከ‘ተራው ህዝብ’ ብዛት ይልቅ የ‘ታዋቂ ሰዎች’ ብዛት የሚበልጥ ነው የሚመስለው፡፡…
Read 5358 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ዘንድሮ “ሰው ጠፋ” እየተባባልን ነው። አለ አይደል… አይደለም አብሮ የሚሠሩትና አብሮ የሚኖሩት...አብሮ የሆድ የሆድን የሚያወሩት ሰው ማግኘት አስቸጋሪ እየሆነ ነው ይባላል፡፡ ምን ነካን! እንዴት ነው በጥቂት ዓመታት ውስጥ እዚህ የለየለት የጎሪጥ መተያየት ደረጃ የተደረሰው! እስከዚህ ጣራ የነካ ያለመተማመን…
Read 5286 times
Published in
ባህል
“-- ይሄ ጉዳይ ልንገምተው ከምንችለው በላይ አሳሳቢ ነው፡፡ ጥያቄው “እውነት የሚያሳስበን አለን ወይ” ነው፡፡ የጥቂትባህሪያቸው የተበላሸ፣ በተለምዶ ‘ቀጪ፣ ቆንጣጭ’ የሌላቸው ምናምን የምንላቸው፣ ታዳጊዎችና ወጣቶች ጉዳይ ብቻ አይደለም፡፡የትውልድ ጉዳይ ነው፡፡----”እንዴት ሰነበታችሁሳ!ብቻቸውን በደሳሳ ቤት ውስጥ ከኑሮ ጋር ትግል የያዙ እናት ናቸው፡፡ አንድ…
Read 5396 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ የአዲስ ዓመትም ሰሞንም አይደል… ወደ ኋላ ዘወር ብለን የመጣንበትን ማየታችን አይቀርም። ያው እንደውም ያለፈውን ዓመት ብቻ ሳይሆን ርቀን ሄደን፣ የህይወታችን ‘ኦልዲስ’ ምናምን ፊልሞች በአእምሯችን ማመላለሳችን አይቀርም፡፡ አለ አይደል…በተለይ “ሰው የመሆን ሰው የጠፋ ዕለት” በሚጠፋብን ጊዜ፣ “ትናንትም እንዲህ ነበር?”…
Read 4725 times
Published in
ባህል
“ሁሉም ስልጣን ፈላጊ ሆነ፤ ወንበሯ ደግሞ አንዲት...” - የቀድሞው ፕ/ት ያገሬ ሕዝብ፣ ባለፈው ዓመት በሀገርም ሆነ በውጭ አገሮች የተከናወኑ በጎ ነገሮች እንዳሉ እርግጥ ነው። ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ድጋፍ በማግኘቷም በጸጥታ ምክር ቤት፣ በዓለም ጤና ድርጀት፣ በአፍሪካ ህብረት ሁነኛ ተሳትፎ አድርጋለች።…
Read 5255 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ይኸው እንግዲህ ‘አዲሱ ዓመት’ ገባ አይደል! ያው ለሌላ መጠሪያ ስለማያመች ‘አዲሱ’ ዓመት ገባ እንላለን፡፡ ሀሳብ አለን…ለወደፊቱ ‘አዲስ’ የሚለው ቃል ‘ተከታዩ’ በሚል ይተካልን፡፡፡ “እንኳን ለተከታዩ ዓመት አደረሰህ” አሪፍ አይደል! ልክ ነዋ…‘አዲስ’ የምንለው ነገር ሁሉ የሆነ ‘ዘ ሴም ኦልድ ስቶሪ’…
Read 2983 times
Published in
ባህል