ባህል
“ድንቁርና ጨካኝ ነው!!” ሶቅራጥስ በመርዝ ተገድሏል፣ ክርስቶስ ተሰቅሏል፣ ብሩኖ ከእነ ህይወቱ በእሳት ጋይቷል፣ ጋንዲ በጥይት ተደብድቧል፣ ኦሾም ተመርዞ ነው የሞተው ይባላል፡፡ … ኧረ ስንቱ!! … ድንቁርና ጨካኝ ነው!! ሁሉም ሰላማዊና የፍቅር ሰዎች ነበሩ፡፡ ሁሉም ለሰው ልጆች እኩልነት ቆመዋል፡፡ ሁሉም ዓለማቀፍ…
Read 5064 times
Published in
ባህል
“--በፊት ከባልና ሚስቱ አንዳቸው ላይ በሚታይ በተለይ የባህርይ ችግር ነበር ዘመድ የሚከፋው፡፡ አሁን ያውም በአዲስ አበባ፣ ያውም የአፍሪካ ዋና ከተማነኝ በምትል ከተማ፣ ያውም ሰልጥኗል የምንለው ፈረንጅ፣ የጉንዳን ሰራዊት በመሰለባት ከተማ… ‘የአገር ልጅ’ እያሉ ማፈላለግ ቀሺም ነገር ነው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!በነገራችን ላይ…
Read 2830 times
Published in
ባህል
“እምነት ያለው ሞት አይፈራም!!” “እምነት ምንድነው?” ተብለህ ብትጠየቅ … ምናልባት ‹ህሊና› …ብለህ ትመልስ ይሆናል፡፡ … በኔ በኩል አልተሳሳትክም፡፡ “ሰውን በአምሳላችን ፈጠርን” … ሲባል … የመልክና የቁመና ጉዳይ አይመስለኝም፡፡ … ንፁህ፣ ሁለንተናዊና ሚዛናዊ ለማለት ይመስላል፡፡ … በዚህ መንገድ “ህሊና አምላክ ነው”…
Read 5787 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘ወዳጅህ ቢሰክር ይስምሀል፣ ጠላትህ ቢሰክር ይነክስሀል፣’ የሚሏት ነገር ነበረች፡፡ የዘንድሮ ወዳጅ ግን ሳይሰክርም የሚናከስ እየሆነ ነው፡፡ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… የሁሉም ነገር መስፈርት እየተለወጠብን ነው እኮ! እና…መስፈርቶቹ ግልጽ ቢሆኑ አሪፍ ነው፡፡ የዘመኑ የወዳጅነት መስፈርት ግራ ያጋባል፣ የልብ ጓደኝነት መስፈርት ግራ ያጋባል፣…
Read 3702 times
Published in
ባህል
“ማዕከላዊ ተዘጋ” … አሉ? … እሰይ!! …እስር ቤትማ ማለትየሰው የራሱ ሃሳብ ነው፣ ከዐዋቂዎች መልስ ገልብጦ‹ፈተና ማለፍ› የቻለው፡፡ እስር ቤትማ ማለትአዙሮ ማየት እያቃተው፣በራሱ እስካልደረሰ - የሌሎች ህመም ‘ማይገባው፣የሚኖር እየመሰለበየቀኑ የሚሞት ነው፡፡ እስር ቤትማ ማለት የህሊናው መብራት ጠፍቶ፣ ውድቅት መንፈሱ ውስጥ ደርቶ፣…
Read 4381 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሀሳ!ሰውየው ከአንድ ጓደኛው ጋር እያወራ ነው፡፡“ስማ፣ አንድ ውለታ እንደትውልልኝ ፈልጌ ነው።”“ምንም ችግር የለውም፡፡ ምን ላድርግልህ?”“እባክህ ገንዘቤን አንተ ዘንድ አስቀምጥልኝ፡፡”“ምን! ለምንድነው ገንዘብህን የማስቀምጥልህ?”“ትዳር እንደያዝኩ ታውቅ የለ!”“እኮ! ታዲያ ትዳር ይዘህ ሚስትህ እያለች የአንተን ገንዘብ እኔ ዘንድ የምታስቀመጠው ለምንድነው?”“ስማ፣…
Read 3010 times
Published in
ባህል