ባህል
በታላቅዋ ብሪታንያ መዲና ለንደን ላይ ሲኖሩ፣ ሰላሣ ዓመታትን ያስቆጠሩትና ሰሞኑን በብሪታንያ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን BBC ከፍተኛ እውቅናን ያገኙት አቶ ምንተስኖት መንገሻ፤ ሰሞኑን በአዉሮጳ በተለይም በብሪታንያ ጋዜጦችና ብዙኃን መገናኛዎች እየቀረቡ ተሞክሯቸውን እያጋሩ ነው። ይህን ነገር ለመታወቅ ብለው እንዳልሰሩትም ይናገራሉ።በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በመምህርነት…
Read 853 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ፣ በግለሰብ ደረጃ ስናወራ እንኳን እኮ አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ አሀ...ከምንም ጋር ያልተያያዘ፣ “ከጀርባ የሆነ ሴራ አለበት፣” ምናምን ለማለት እንኳን ዕድል የማይሰጥ የራሳችሁን ሀሳብ መስጠት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ወይም እኮ የሆነ ነገር ሲነግሩን...አለ አይደል...“እዚህ ላይ የአንተን…
Read 730 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ሰነበትክ?ምስኪኑ ሀበሻ፡- ምንም አልል አንድዬ፤፣ ምንም አልል።አንድዬ፡- ምን እንደሚናፍቀኝ ታውቃለህ?...ምስኪኑ ሀበሻ፡- እንዴ አንድዬ፣ አንተም የሚናፍቅህ ነገር አለ!አንድዬ፡- ምርመራውን ተወኝና፤ ምን ይናፍቀኛል መሰለህ? ሙሉ ለሙሉ “ደህና ነኝ” ብለህ የምትመልስበት ጊዜ።ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ደህና ነኝ…
Read 708 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በአንድ ሚኒ ባስ የጀርባ መስታወት ላይ የተለጠፈች... “ለጠላቴም ስጠው!” አሪፍ አይደለች! በዚህ ክፋት በዛ፣ ተንኮል በዛ፣ መጠላለፍ በዛ... ምናምን በምንልበት ወቅት እንዲህ አይነት ዘና የሚያደርግ ጥቅስ ማየቱ...አለ አይደል...በሰው ላይ ያላችሁ እምነትና ተስፋ ሙሉ ለሙሉ እንዳይሟጠጥ ያደርጋል፡፡ ሀሳብ አለን...መቼም ዘንድሮ…
Read 789 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ከፈረንጅ መጽሐፍ ላይ የተገኘችን ታሪክ እዩልኝማ! አቃቤ ህግ ከሳሽን እያነጋገረ ነው፡፡ ሰውየው ተደብድቤያለሁ ብሎ ነው የክስ ፋይል የከፈተው፡፡“ክስህ ላይ ተከሳሽን ጨካኝ ነው፣ ጨከነብኝ ትላለህ፡፡ ምን አደረገህ?”“ደበደበኝ፣ ነከሰኝ፡፡”“በምንድነው የደበደበህ?”“በዱላ፡፡”“በምንድነው የነከሰህ?”እሰይ! እና የአንዳንድ ጋዜጠኞች አጠያየቃችን እንዲሁ ነው፡፡ እንግዲህ ዘንድሮ የማይደረስበት…
Read 878 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...አሁን፣ አሁን በተደጋጋሚ የምትሰሟት ነገር አለች፡፡ ስለ አንድ የሆነ ችግር አንስታችሁ ስታወሩ “ችግር የለም፣ ይስተካከላል፡፡” ችግር ቢሆን አይደል እንዴ መጀመሪያውኑ ስለዛ ጉዳይ ያወራችሁት! ችግር የለም?! እንክት አድርጎ ነው ችግር ያለው፡፡ የሆነ ጉዳያችሁ ከሳምንት፣ ሳምንት እየተንከባለለ መከራ ያበላችሁ መሥሪያ ቤት…
Read 840 times
Published in
ባህል