ባህል

Rate this item
(1 Vote)
-እናላችሁ በኤኮኖሚውም፣ በቦተሊካውም፣ በማህበራዊ ኑሮውም ብቻ በሁሉም መስክ ያለው እያገሳ የሌለው እየከሳ የሚኖርባት አገራችን፣ ታሪክ ሆናና በቃችሁ ብሎን እየተሳደድን ሳይሆን፤ እርስ በእርስ እየተሳሰብን፣ እየተሰባበርን ሳይሆን እርስ በእርስ እየተጠጋገንን፣ እየተደነቃቀፍን ሳይሆን እርስ በእርስ እየተደጋገፍን የምንኖርባት አገር አንድዬ “ይህችውላችሁ፣ ተረከቡኝ!” ይበለንማ!--”እንዴት ሰነበታችሁሳ!…
Rate this item
(2 votes)
 እንኳን አደረሳችሁ! እንዴት ሰነበታችሁሳ! ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡- እንዴት ነህ፣ ምስኪኑ ሀበሻ? ምስኪኑ ሀበሻ፡- ምንም አልል አንድዬ! ይኸው መድረስ አይበለውና እዚህ ደርሰናል፡፡አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ፣ የእናንተ ነገር እንደው ሲገርመኝ ይኑር ማለት ነው! ይኸው ደርሰሀል፣ አይደል እንዴ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- እሱማ ልክ ነው፣ አንድዬ!አንድዬ፡-…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… እንግዲህ ጦሰኛው ዓመት ከእነጦሱም ይሁን ጦሱን አራግፎ ባይታወቅም ሊወጣ ዳር፣ ዳር እያለ ነው፡፡ ‘ሂሳብ ሊወራረድላቸው የሚገቡ ነገሮችን ሂሳብ የማናወራርድሳ! ስሙኝማ… ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…አንድ የታክሲ ላይ ጥቅስ ምን ትላለች መሰላችሁ… “ከሩቅ ጮማ የቅርብ ቆሎ ይሻላል…” አሪፍ ነች፣…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው… እንግዲህ እንደ ቀን መቁጠሪያው ከሆነ ‘አዲሱ ዓመት’ እየተቃረበ ነው፡፡ ይሁን ማለት ደግ ነውና “ይሁን፣” ብለናል፡፡ እናላችሁ… እንደ ነገረ ሥራችንና፣ አኳኋናችን ከሆነ ደግሞ… አለ አይደል… በየዘመናቱ ካሳለፍናቸውና ልናስታውሳቸው እንኳን ከማንፈልጋቸው ቀሺም አሮጌ ዓመታት አንዱ የሆነው በ‘ሪሌፕይ’ እየመጣ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... እንደው በምኑም በምናምኑም “ምን ይሻለናል?” የሚያስብሉ ነገሮች በዙብንማ! ምነው አንዳችን የሌላኛችንን ደጋግና በጎ ነገሮች ማየቱ ይህን ያህል አስቸጋሪ ሆነብን! ምነው ያኛው ቢያጣው እኛ ዘንድ ለማይመጣ ነገር፣ ያኛው ስላላገኘው ብቻ እኛም ለማናገኘው ነገር፣ “እሰይ!” “እንኳን!” እያልን ምንም ባላደረገን ሰው…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሐምሌ ‘ፉት’ ልትል ነው፣ አይደል! ለቃላት አጠቃቀም ከይቅርታ ጋር ይሄ አስቀያሚ፣ እጅግ አስቀያሚ ዓመትም ሊወጣ ጥቂት ሳምንታት ነው የቀሩት፡፡ ዘወትር ስንል እንደኖርነውና እንደተለመደው ቢሆን በማንኛውም መለኪያ መልካምነት አጠገብ እንኳን ያልደረሰ ዓመት ሊወጣ ጫፍ ሲደርስ “ጦስ ጥምቡሳሳችንን ይዞ ጥርግ…
Page 4 of 92