ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…. ሳልረሳው…. ዘንድሮም ይሄ የ‘ሀበሻ’ ስምን ‘ፈረንጅኛ’ ማድረግ አልቀረም እንዴ! (አንቺ እንትናዬ… ዋናው ስምሽ ምንም የ‘መ’ ወይም የ‘ገ’ ዘር የለው። ታዲያ ‘ሜግ’ የሚሉሽ… በየትኛው ሂሳብ ነው?) በቃ… የራሳችን ስምም አያረካን?የምር አይገርማችሁም…. ዘንድሮ ስብሰባ ላይ እንኳን ሙሉ ለሙሉ በአማርኛ…
Read 629 times
Published in
ባህል
ትምህርት ጥሩ ነው። ኮሌጅ መግባትም አሪፍ ነው። ግን ኮሌጅ ስለገባህ ብቻ እራስህን ትለውጣለህ፣ ሀገርን ትቀይራለህ ማለትም አይደለም። በሀገራችንም ፊደል ከመቁጠር ውጭ ብዙ ትምህርት የሌላቸው፣ ሆኖም በተፈጥሮ ባላቸው ችሎታ ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡ ወደ ውጭም ስንሄድ .....ታዋቂው የኦቶሞቢል አምራች የፎርድ…
Read 573 times
Published in
ባህል
ከትናንት ወዲያ አንድ ጓደኛዬ ለልጁ ልደት ጠራኝ፤ ቤቱ ስደርስ፥ ከማላውቃቸው እንግዶች ጋራ ደነበኝ፤ ሁለት አረጋዊ ባልና ሚስት ከወጣት ልጃቸው ጋር ጎን ለጎን ተቀምጠዋል፤ ልጅቷ እንደ አበባ ማስቀመጫ ብርጭቆ ጥድት ያለች ናት፡፡ ከልጅቱ አጠገብ አንድ ጎልማሳ ተጎልቷል፤ ሰውየው መልከ መልካም ነው፤…
Read 601 times
Published in
ባህል
“አንድ የ‘ሶሺሌ’ ቀልድ ትዝ አለችኝማ… ምን ትል መሰላችሁ. አንዱ በ"ሶሻሊዝም አቅርቦትና ፍላጎት ምን ማለት ነው?" ተብሎ ሲጠየቅ ምን ብሎ መለሰ አሉ መሰላችሁ… "ገበያ ላይ ያገኘኸውን ነገር ትገዛና ፍላጎትህ እንደሆነ እራስህን ታሳምናለህ።" አሪፍ አይደል!--”እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ ጨዋታም አይደል… አንድ ከዓመታት በፊት የሰማሁት…
Read 574 times

Read 424 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ… ከእነዚህ ከ‘አለቆቻችን ፈረንጆች’ ነገረ ሥራ ደስ የሚለኝ መብታቸውን ሲያስከብሩ የሚሏት ነገር ነች። "አይ ፔይ ማይ ታክስስ፣" ይላሉ። “ያው ታክስ ስለምከፍል አገልግሎት ማግኘት መብቴ ነው" ነገር መሆኑ ነው። ልጄ እኛ አገር የሆነ ቢሮ "ታክሴን እከፍላለሁ…" ብትሉ የሚሰጣችሁ መልስ "እና ምን…
Read 593 times
Published in
ባህል