ጥበብ
ፀጋዬ ገብረኪዳን እባላለሁ፡፡ በይርጋለም ከተማ በ1946 ዓ.ም ነው የተወለድኩት፡፡ ወላጆቼ እኔን ጨምሮ ሰባት ልጆችን አፍርተዋል፡፡ አባቴ ገበሬ ሲሆን እናቴ የቤት እመቤት ነበረች፡፡ እናቴ ከዚህ ዓለም በሞት ሳትለይ እኔ የ6 ዓመት ልጅ ስለነበርኩ ከዚያ በኋላ በአዲስ አበባ ሽሮሜዳ አካባቢ ወደሚገኙት አጐቴ…
Read 4247 times
Published in
ጥበብ
እንግሊዝ በሥነ ፅሁፍና በቲያትር ጥበብ ዘርፍ ለአለም ህዝብ ብርሀን ይሆን ዘንድ አበርክቼላችኋለሁ እያለች ከምትኩራራባቸው ድንቅ የስነ ጽሁፍ ባለሙያዎቿ መካከል ዘመን አይሽሬው ቻርለስ ዲከንስ ግንባር ቀደሙ ነው፡ በእርግጥም ቻርለስ ዲከንስ ለአለማችን የስነ ጽሁፍ ጥበብ መዳበር አይተኬ ሚና ተጫውተው ካለፉት የጥበብ ሠዎች…
Read 3474 times
Published in
ጥበብ
(ካለፈው የቀጠለ) ወግ (Informal Essay) ጊዜ የሰጠው ቅል ሆኗል፡፡ ድንጋይ የሚሰብር፡፡ ቢያመሩባቸው የበለጠ ለሚመሩት ጊዜ አመጣሽ ሁኔታዎች ልከኛ መድኃኒታቸው ወግ ሆኗል፡፡ ለዚህ ነው ድንጋይ ሰባሪ፣ ጊዜ የሰጠው ቅል መሆኑ፡፡ ለከረረው ማርገቢያ፣ ለመረረው ማጣፈጫ፣ ለሾመጠጠው ማላሺያ፣ ለተፈራው ማሽሟጠጪያ፣ ለእውነታ መሸሺያ ……
Read 7822 times
Published in
ጥበብ
ሠራዊት ፍቅሬ ያሰናዳውን “ሠካራሙ ፖስታ” የተሰኘውን ፊልም ካየሁ በኋላ ገና ከአዳራሽ ሳንወጣ አጠገቤ ለነበረው ጌጡ ተመስገን “በመዳብ የተለበጠ ወርቅ” አልኩት፤ ምክንያቱስ ብትል ሃሳቡ ትልቅ ነው ርዕሱ ግን ፍሬ ነገሩን የመሸከም ጉልበት የለውም፡፡ መዳብ በወርቅ ይለበጣል እንጂ ወርቅ በመዳብ አይለበጥም፤ የወርቅ…
Read 4104 times
Published in
ጥበብ
ሥዕሎች እስከ ፒያሳ ወግ ሲባል ፈር መያዣ ከሣምንት በፊት፣ “የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለሙያ ማህበራት፣ ለሚዲያና ሥነ - ጥበብ ባለሙያዎች ባዘጋጀው ብሔራዊ ኮንፍረንስ” ላይ ከ6 በላይ የመወያያ “ጥናታዊ ጽሑፎች” ቀርበው ነበር፡፡ በርካታ ታዳሚያን በተሳተፉበት በዚህ መድረክ፣ የመወያያ ጽሑፎች በአንድ ተጠርዘው…
Read 4608 times
Published in
ጥበብ
2011-12-17 “አደፍርስ” ሲወጣ 10 ብር መሸጡ አስገርሞ ነበር፤ አሁን ፎቶ ኮፒው 200 ብር ይሸጣል ዳኛቸው ወርቁን የማየው እንደ ፖለቲካ ሳይንቲስት ነው ዳኛቸው በዚህ ዘመን ቢኖር “አደፍርስ”ን ላይጽፈው ይችላል “አደፍርስ” ሲወጣ 10 ብር መሸጡ አስገርሞ ነበር፤ አሁን ፎቶ ኮፒው 200 ብር…
Read 10807 times
Published in
ጥበብ