ጥበብ
ርዕስ፡- የአፄ ሠርጸድንግል ዜና መዋዕል (ግዕዝና አማርኛ)ተርጓሚ፣ አዘጋጅና አርታኢ .. ዓለሙ ኃይሌ አሳታሚ … በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን የቅርስ ምርምርና ማዕከላዊ ዶክሜንቴሽን መምሪያየህትመት ዘመን …. ሰኔ 1999 ዓ.ም ህትመት … ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት (አዲስ አበባ)የገፅ ብዛት … 224 (ግዕዙ…
Read 2614 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው የትንሳኤ በዓል የ “ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ” ፕሮግራም በአርአያነት ሊጠቀስ የሚችል በጎ ተግባር ያቀረበ ሲሆን ብዙዎችም አድናቆታቸውን ገልፀዋል፡፡ የሟቿ አርቲስት ማንአልሞሽ ዲቦ ቤተሰቦችን የመኖርያ ቤትና ሌሎች ችግሮች ለመፍታት የተደረገውን እልህ አስጨራሽ ጥረትና የተገኘውን አስገራሚ ውጤት ያስቃኛል -ፕሮግራሙ፡፡ አንድ ሰው…
Read 4364 times
Published in
ጥበብ
ዶሮ በተፃፈ ሕግ፣ ፈረንጅ በልማድ በከተማ አውቶብስ አይሳፈሩም፡፡ በዘንድሮው የሁዳዴ ፆም መጠናቀቂያ ስምንተኛው ሳምንት (በሰሞነ ህማማት ማለት ነው) ላይ ግን በከተማ አውቶብስ ውስጥ ዶሮም ፈረንጅም ተሳፍረው ተመለከትኩ፡፡ በተለይ ፈረንጅ በአውቶብስ ላይ መሳፈሩና ተሳፋሪውን ለሁለት በከፈለ ክርክር ውስጥ መዶሉ አስገርሞኛል፡፡ ለአዲስ…
Read 4102 times
Published in
ጥበብ
ደራሲ - ሰሎሞን ሞገስ (ፋሲል)ርዕስ - ጽሞና እና ጩኸት የገፅ ብዛት - 70የህትመት ዘመን - ጥር 2006 ዓ.ም የሽፋን ዋጋ - 20 ብር ዘውግ - ግጥም መቅድመ ኩሉ እውነተኛ የግጥም ደራሲ በጣር ላይ ያለች ነፍስ ይመስላል፤ ዓለም ምኑም አይደለችም፡፡ ሃብትና…
Read 3832 times
Published in
ጥበብ
ጸሐፊ ሌሊሳ ግርማ ሚያዝያ 8 ቀን 2006 ዓ.ም በታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የተዋናይ ግሩም ኤርሚያስን ጉዳይ መርምሮ ብይን የመስጠት ስልጣኑ ያለው ማህበረሰብ ሳይሆን ጥበብ ነው የሚል አቋሙን አስነብቦናል። በትንታኔው መሠረት ማንኛውም ከያኒ በስተመጨረሻ ጥበብን እስከወለደ ድረስ እንዳሻው ሊማግጥ ይቻለዋል።…
Read 1964 times
Published in
ጥበብ
በሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም መግቢያ ላይ በመዲናችን አንድ መጽሐፍ ለምረቃ በቅቶ ነበር፡፡ ቦታው በብሄራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃህፍ አዳራሽ ውስጥ ነበር፡፡ የመጽሐፉ ርዕስ “ኢትዮ-ኤርትራ የቀን ግርዶሽ” የሚል ነው፡፡ በመጽሐፉ ምረቃ ላይ ለመገኘት የቻልኩት በአንድ ጓደኛዬ ጥቆማ መሰረት ነበር፡፡ የመጽሐፉ ጸሐፊ ተስፉ (ኢትዮጵያ)…
Read 2531 times
Published in
ጥበብ