ጥበብ

Saturday, 23 October 2021 14:17

የስኬት ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
• ሃብት ምንድን ነው? የጅሎች ህልም ነው፡፡ አብርሀም ካሃን• ብዙ ሃብት ብዙ ጠላትን ይፈጥራል፡፡ የስዋሂሊ አባባል• ብልህ ሰው ገንዘቡን በጭንቅላቱ እንጂ በልቡ ውስጥ ማስቀመጥ የለበትም፡፡ ያልታወቀ ደራሲ• ድሃ ሆነህ ከተወለድክ ጥፋቱ ያንተ አይደለም፤ድሃ ሆነህ ከሞትክ ግን ጥፋቱ ያንተ ነው፡፡ ቢል…
Tuesday, 26 October 2021 00:00

«መዳኛ ስዕል»

Written by
Rate this item
(1 Vote)
፩ዓለም ጆሮዋ ደንቁሯል - ውስጤ የሚላትን፣ ህልሜ የሚያወጋት አትሰማምና። ይህቺ ምድር ዓይኗ ታውሯል፤ የልቤን ከተማ አታይምና። የእውነት ምስል ጠፍቷት ዱላ ይዛ ትደናበራለች። ልቤ ላይ የምሽጠው መጠበቅ እንዳለ ይሄም በመኖሬ ያገኘሁት ጥቁር ትሩፋት እንደሆነ አታውቅም። ይህቺ ምድር የልቤን ከተማ አታይም። ስትንቀሳቀስ…
Sunday, 24 October 2021 00:00

ለኢትዮጵያ ሙዚቃ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከመንዙማ፣ ከአሚናዎች፣ ከጉባኤ ቃና የተፈለቀቁ ሙዚቃዎች(በጣም የምወዳት ባለቅኔ ድምጻዊት/ሸማ ነጠላውን ለብሰውአይበርዳቸው አይሞቃቸውሐገሩ ወይናደጋ ነውአቤት ደም ግባት – ቁንጅናአፈጣጠር ውብ እናትሐገሬ እምዬ ኢትዮጵያቀጭን ፈታይ እመቤትእጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) በአለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትልቅ ደረጃ ላይ ካደረሱት ድምፃዊያን መካከል በቀዳሚነት ትጠቀሳለች፡፡ ታዋቂው…
Rate this item
(0 votes)
ተስፋ መስጠቱን እንጂ እምነት መዋረድን እንደሚጨምር ብዙ ሰው አይገነዘብም። ውርደትን ቀምሶ ማሳለፍ ግንውሎ ሲያድር የትዝታ ጠባሳ ትቶ ያልፋል።እምነት ስንል ሁለት መልክ አለው። በሰው የሚታመን አለ፤ በፈጣሪው የሚታመን አለ። ሁለቱም ይፈተናሉ።አንደኛው ይወድቃል፣ ሌላኛው ይፀናል። ይኸኛው ራሱን ለማስወደድ ወድቆ ይነሳል፤ ያልሆነውን ለመሆንይጣጣራል።…
Rate this item
(1 Vote)
 ሕቡዕ አሻራዎች ባልተመደረከው፣ባልታየው ተውኔት፣ባልተተነተነው፣ኢ-ክቱብ ድርሳኔ፣ባልተሸነሸነው፣ኢ-ሥፍር ዘመኔ፣እልፍ ጣት አርፎብኝ፣በማን ወጣሁ ልበል?በማን ተቀረጽኩኝ?(40 ጠብታዎች- ስንቅነህ እሸቱ[ኦታም ፑልቶ])በአማርኛ ስነ-ጽሑፍ ውስጥ የአጻጻፍ ይትባህሉ ለየት የሚልብኝ አንድ ደራሲ አለ፡፡ በብዕር ስሙ ኦታም ፑልቶ ይባላል፡፡ ‹የሲሳዬ ልጆች፣ ኬክሮስና ኬንትሮስ› የተሰኘ መጽሐፉ ገጽ 104 ላይ በገፀባህሪያቱ ምልልስ…
Rate this item
(1 Vote)
ውድ እግዚአብሄር፡- እንዴት እስካሁን አዲስ እንስሳትን አልፈጠርክም? ከኛ ጋር ያሉት የድሮዎቹ ብቻ ናቸውን። ጆኒውድ እግዚአብሄር፡- እግዚአብሄር መሆንህን እንዴት ነው ያወቅኸው? ሳሚውድ እግዚአብሄር፡- ወንድ አያቴ ትንሽ ልጅ እያለም፣ አንተ ነበርክ፡፡ ዕድሜህ ግን ስንት ነው? ዴቭውድ እግዚአብሄር፡- ማንም ከአንተ የተሻለ እግዚአብሄር ይሆናል…