ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
የታደለ አበባ ሲረግፍ ፍሬ አዝሎ- አሻራ አስቀምጦ ነው። የአበባነት መዐዛና ጠረኑ አየር ላይ ናኝቶ አይቀርም፤ በፍሬ ተጠቅልሎ በትውልድ ልብ ሌላ አበባ ይጸንሳል፤ ሌላ ፍሬ ይወልዳል!..ለዘመናቸው ክንፍ በሚገባ ተፈናጥጠው ሕይወትን በውል የቃኙ፣ ዓለምን በሕሊና የዳኙ ከያንያንም ከከፍታቸው ማዕረግ፣ ከድካማቸው ስርቻ ፈልቅቀው…
Saturday, 13 November 2021 14:36

ፍቱን መድሃኒት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ለዚህች ሀገር ችግር - መፍትሔ ጥቆማአንድ ሀሳብ ነበረኝ - ይሄ ሕዝብ ቢሰማ!ህላዌ ነታችንልቃቂት ፈትላችንቁጢቱ ሲመዘዝ - ድውሩ ፈትላችን"ወፌ ቆመች" ብለን ......ድኸን በመጣነው - ረጅም መንገዳችንበነፋስ አውታር ላይበእሳት ሰረገላሽምጥ ሲመለስን - ድንገት ተገናኘን -ከሸክላነት ገላ!ያኔከፈጣሪ ሃሳብ - ከአፈር ተፈጥረናልመላእክት ታዞልን -…
Saturday, 13 November 2021 14:03

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
"ይቅር-ባይነት የደግነት ሁሉ የበላይ ነው!! ከእኔ ይቅር ማለት ታላቅ ፀጋንመጎናጸፍ ነው፡"
Rate this item
(0 votes)
ሁለገቡ የሙዚቃ ባለሙያ ዳዊት ፍሬው ኃይሉ ባለፈው (ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም) በሃገር ፍቅር ቲያትር ቤት ‹‹የኢትዮጵያዊነት አሻራ›› የተሰኘ የሰየመውን አዲስ አልበም አስመርቋል፡፡ በዝግጅቱን ይዘቱ ለየት ያለውና በሙዚቃ መሳርያ የተቀነባበረው አልበሙ፤ አራተኛው የሲዲ ህትመት ነው። ‹‹የኢትዮጵያዊነት አሻራ›› መታሰቢያነቱ ለታላቁ ህዳሴ…
Sunday, 07 November 2021 18:08

የስኬት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
• ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ነው።ሰሎሞን• የገንዘብ እጦት የሁሉም ሃጢያቶችሥር ነው።ጆርጅ በርናርድ ሾው• ገንዘብ እወዳለሁ። ገንዘብምይወደኛል።ሪቨረንድ አይክ• ሃብታም የሚያደርግህ ደሞዝህአይደለም፤ የገንዘብ አወጣጥ ልማድህነው።ቻርልስ ኤ.ጃፌ• ገንዘብ ደስታን ሊገዛልህ አይችልም፤የበለጠ አስደሳች ዓይነት መከራንያመጣልሃል።ስፓይክ ሚሊጋን• ማንም ሰው ሌሎችን ካላበለፀገ በቀርራሱ አይበለጽግም።አንድሪው ካርኒጄ• ለገንዘብ…
Sunday, 07 November 2021 18:04

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
• በዝናብ ውስጥ መጓዝ እወዳለሁኝ፤ምክንያቱም ማ ንም ሰ ው ሳ ለቅስአያየኝም፡፡ሮዋን አትኪንሰን• እንባ ከእግዚአብሔር የተበረከተልንስጦታ ነው። ቅዱስ ጠበላችን፡፡ሲፈስ የሚፈውሰን።ሪታ ሺያኖ• ፀሃይ ስታዘቀዝቅ አታልቅስ፤ምክንያቱም እንባህ ክዋክብትንእንዳትመለከት ይጋርድሃል።ቫዮሌታ ፓራ• አስከፊው ዓይነት ስቃይ እንባህእንዳይፈስ ለማቆም ፈገግ ስትል ነው።ሒሮ ማሺማ• ለማልቀስ ምርጡ ሥፍራ የእናትክንድ…