ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
በዚህ-ዓመት የመጽሐፍት ገበያውን በከፊል ተዟዙሬ ለማየት እንደሞከርኩት ጥቂት የማይባሉ “ወሲብ” እና “ጭን” ተኮር ሥራዎች በገፍ ተቀላቅለው በብላሽ ተነበዋል፡፡ ፍላጎት ያለ-ቅጥ መኖሩ አቅርቦቱን ማብዛቱ አያጠያይቅም፡፡ የቁጥር-ብዛታቸውን ያህል አይነታቸውም የተለያየ ነው፡፡ በተለይ አሁን-አሁን በዚህ ጉዳይ ላይ የሚጻፉ ድርሣናት፤ ፀሐፊዎቻቸው የወሲብ ገድላቸውን፣ የአስረሽ…
Rate this item
(1 Vote)
የሰዓሊ ዳዊት አድነው የስዕል አውደ ርዕይ በማልታ ደሴት ሰዓሊ ዳዊት አድነው በማልታ ደሴት ስሊማ ከተማ “Paved Road” በሚል ርዕስ ያዘጋጀው የስዕል አውደ ርዕይ ለ18 ቀናት ለዕይታ ቀርቧል፡፡ ስራዎቹ የአፍሪካን ዘመነኛ ስነ ጥበብ ማስተዋወቃቸውን የጠቆመው የአገሪቱ ታዋቂ ጋዜጣ “ታይምስ ኦፍ ማልታ”፤…
Rate this item
(0 votes)
እኔ የውድቅት ሰው ነኝ፡፡ ሌሊቱን እወደዋለሁ፡፡ ሆኖም ከመሸታ ቤት ጋር ፈጽሞ ንክኪ የለኝም፡፡ ከ2002 - 2010 ዓ.ም በነበሩት ስምንት ዓመታት ብቻ በሳምንት ቢያንስ አንድ እኩለ ሌሊት፣ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት እየተነሳሁ፣ የአዲስ አበባን ተርፎ አደባባይ የተሰጣ ነውር ሳስስ አሳልፌያለሁ፡፡ይሄም ሁሉ ሆኖ…
Thursday, 25 November 2021 07:26

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
* የፖለቲካ መሪዎች ወጣቱን የአገር ችግር ለመፍታት እንጂ ችግር ለመፍጠር መጠቀም የለባቸውም። -ሳድሃጋኪ- * ሁልጊዜ መጪውን ዘመን ለወጣቱ መገንባት አንችልም፤ ነገር ግን ወጣቶቻችንን ለመጪው ዘመን መገንባት እንችላለን። -ፍራንክሊን ዲ.ሩስቬልት- * ለወጣቱ እውነት መናገርን አስተምረው፤ ሰላም ምን ሊፈይድ እንደሚችል አሳየው። -ራኪም- …
Thursday, 25 November 2021 07:24

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“በመከራ ሰዓት የቅርብ ሰው እንደሚያስፈልግህ አትርሳ፤ ከቶውንም ለውርስ ብለህ ያባትህን ሞት አትመኝ፤ ተጣጥረህ በግንባርህ ወዝ ብላ እንጂ ባቋራጭ መንገድ ለመበልፀግ አትሞክር”
Thursday, 25 November 2021 07:04

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
* የፖለቲካ መሪዎች ወጣቱን የአገር ችግር ለመፍታት እንጂ ችግር ለመፍጠር መጠቀም የለባቸውም። -ሳድሃጋኪ- * ሁልጊዜ መጪውን ዘመን ለወጣቱ መገንባት አንችልም፤ ነገር ግን ወጣቶቻችንን ለመጪው ዘመን መገንባት እንችላለን። -ፍራንክሊን ዲ.ሩስቬልት- * ለወጣቱ እውነት መናገርን አስተምረው፤ ሰላም ምን ሊፈይድ እንደሚችል አሳየው። -ራኪም- …