ጥበብ
ለብዙ ጊዜ ለፍቶባቸው የጻፋቸው የአዕምሮው ጭማቂ የሆኑ 200 ግጥሞቹ ጠፍተውበታል፡፡ ቢሆንም ግጥም መጻፍ አላቆመም፡፡ ተንቀሳቃሽ ስልኩ ላይ የጻፈው ሌላው ግጥሙ ከነ ስልኩ ጠፍቶበታል። አሁንም ግጥም መጻፍ ሳይተው እንደገና ጽፎታል፡፡ እነዚህንና ሌሎች የግጥም ሥራዎቹን አካትቶ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ #ንፋስን በወጥመድ; የሚል…
Read 1121 times
Published in
ጥበብ
(ክፍል ሁለት)ርዕስ = ወደኋላዘውግ = ረጅም ልቦለድ ደራሲ= ሊዲያ ተስፋዬማተሚያ = ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበርየገጽ ብዛጽ= 174ዋጋ=120 ብር ( USD 10)በልቦለድ ውስጥ ኪናዊ ፋይዳ ያላቸው የቅርፅም ሆነ የይዘት ማስተንተኛዎች፣ መመዘኛዎች ሁሉ ስርዓታዊነትን የሚጎናጸፉት በእውቀት ላይ የተመሰረተ አጠቃቀም ሲኖር ነው፡፡ ስለሆነም የትረካ…
Read 1267 times
Published in
ጥበብ
"ይህ የሁላችንም ታሪክ ነው፤ ማን ከማን የማይባል፡፡ እንደዋዛ የተጀመረው የ"ሩብ ጉዳይ ለሀገር ጉዳይ" ዘመቻ ገና ቲኬቱ ሳይታተም እንዲሁ በእምነት ብቻ 500 ሺህ ብርን ተሻግሯል፡፡ ይህ የሁላችንም ውጤት ነው፡፡ ከአንድ ቤት 20ሺህ እና 25ሺህ ብር ካወጡት ጀምሮ፣ ማድረግ ፈልጋችሁ እጅ አጥሯችሁ…
Read 1231 times
Published in
ጥበብ
“ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ” - እያልኩ ስማጸነውየስንቱ ቆሻሻእኔ ላይ ተደፍቶ - ጠዋት አየዋለሁ ልቤን ላጥራ ብዬ - ስደክም ስለፋደፋር እጣቢውን የስሜ ምንጣፍ ላይ - እያየሁት ደፋ!-*-አንዳችን ላንጠራ - እንዲህ እየተግማማንእንዶድ አይችለንም - ፈትጎ ሊያጠራን !ነውራችን ሲገለጥ - በዘመን ቆዳ ላይጭቅቅት ሆነናል…
Read 1316 times
Published in
ጥበብ
እውነተኛ የከያኒ ነብስ የህመም ማድጋ ናት!” ..... በ፲፱፺፯ ዓ.ም የህትመት ብርሃን አግኝቶ ለአንባቢ የቀረበ አንድ መፅሀፍ አለ።ሚስጥረኛው ባለቅኔ የሚል!ሚስጥረኛው ባለቅኔ በደራሲና አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራሁ የተዘጋጀ መፅሐፍ ሲሆን መፅሐፉ የብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ስራ የሆነውን “ሀ ሁ ወይም ፐ ፑ”…
Read 1233 times
Published in
ጥበብ
ርዕስ= ወደኋላዘውግ=ረጅም ልቦለድደራሲ=ሊዲያ ተስፋዬማተሚያ=ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበርየገጽ ብዛት= 174ዋጋ=120 ብር( USD 10)ጭብጥ በልቦለድ ውስጥ ሊተላለፍ የተፈለገው መልዕክት ነው፡፡ ‹‹ማንኛውም ልቦለድ የሚፃፍበት አይነተኛ ዓላማ አለው። ይህ ዓላማው በታሪኩ ሂደት፣ በገፀባህሪያቱ ህይወትና በመካከላቸው ባሉ እርስበርሳዊ ግንኙነቶች ውስጥ እሚፈስ ሲሆን አንድ አይነት ማህበራዊ ጉዳይ…
Read 2153 times
Published in
ጥበብ