ጥበብ
አዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ የጥበብ ዓይናችንን ልንገልጥ የረዳን፣ ሌሎችም ብዙ ቡቃያዎች አብበው ፍሬ አዝለው ላገር ያካፈሉበት ማዕድ ነው፡፡ ስለዚህም እኔ የቀዳሚዎቻችን እግር ተከትለን መዓዛቸውን ናፍቀን፤ ጉርሻቸውን ተቀብለን ድክ ድክ ብለንበት ቆመን ሄደናል …ዛሬም ወደፊትም ይኸው መንገድ፣ ይኸው ፋና ይቀጥላል ብዬ አምናለሁ፡፡እኔ…
Read 1321 times
Published in
ጥበብ
ለብዙ ጊዜ ለፍቶባቸው የጻፋቸው የአዕምሮው ጭማቂ የሆኑ 200 ግጥሞቹ ጠፍተውበታል፡፡ ቢሆንም ግጥም መጻፍ አላቆመም፡፡ ተንቀሳቃሽ ስልኩ ላይ የጻፈው ሌላው ግጥሙ ከነ ስልኩ ጠፍቶበታል። አሁንም ግጥም መጻፍ ሳይተው እንደገና ጽፎታል፡፡ እነዚህንና ሌሎች የግጥም ሥራዎቹን አካትቶ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ #ንፋስን በወጥመድ; የሚል…
Read 1112 times
Published in
ጥበብ
(ክፍል ሁለት)ርዕስ = ወደኋላዘውግ = ረጅም ልቦለድ ደራሲ= ሊዲያ ተስፋዬማተሚያ = ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበርየገጽ ብዛጽ= 174ዋጋ=120 ብር ( USD 10)በልቦለድ ውስጥ ኪናዊ ፋይዳ ያላቸው የቅርፅም ሆነ የይዘት ማስተንተኛዎች፣ መመዘኛዎች ሁሉ ስርዓታዊነትን የሚጎናጸፉት በእውቀት ላይ የተመሰረተ አጠቃቀም ሲኖር ነው፡፡ ስለሆነም የትረካ…
Read 1258 times
Published in
ጥበብ
"ይህ የሁላችንም ታሪክ ነው፤ ማን ከማን የማይባል፡፡ እንደዋዛ የተጀመረው የ"ሩብ ጉዳይ ለሀገር ጉዳይ" ዘመቻ ገና ቲኬቱ ሳይታተም እንዲሁ በእምነት ብቻ 500 ሺህ ብርን ተሻግሯል፡፡ ይህ የሁላችንም ውጤት ነው፡፡ ከአንድ ቤት 20ሺህ እና 25ሺህ ብር ካወጡት ጀምሮ፣ ማድረግ ፈልጋችሁ እጅ አጥሯችሁ…
Read 1205 times
Published in
ጥበብ
“ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ” - እያልኩ ስማጸነውየስንቱ ቆሻሻእኔ ላይ ተደፍቶ - ጠዋት አየዋለሁ ልቤን ላጥራ ብዬ - ስደክም ስለፋደፋር እጣቢውን የስሜ ምንጣፍ ላይ - እያየሁት ደፋ!-*-አንዳችን ላንጠራ - እንዲህ እየተግማማንእንዶድ አይችለንም - ፈትጎ ሊያጠራን !ነውራችን ሲገለጥ - በዘመን ቆዳ ላይጭቅቅት ሆነናል…
Read 1285 times
Published in
ጥበብ
እውነተኛ የከያኒ ነብስ የህመም ማድጋ ናት!” ..... በ፲፱፺፯ ዓ.ም የህትመት ብርሃን አግኝቶ ለአንባቢ የቀረበ አንድ መፅሀፍ አለ።ሚስጥረኛው ባለቅኔ የሚል!ሚስጥረኛው ባለቅኔ በደራሲና አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራሁ የተዘጋጀ መፅሐፍ ሲሆን መፅሐፉ የብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ስራ የሆነውን “ሀ ሁ ወይም ፐ ፑ”…
Read 1203 times
Published in
ጥበብ