Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Saturday, 20 October 2012 10:51

የትዕግስት ማሞ “ቁጭት”

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን ወደኋላ ሄጄ የግጥም መጽሃፍትን ሳገላብጥ የትዕግስት ማሞ ግጥም እጄ ገባና ደጋግሜ አነበብኩት፡፡ መጽሃፉን የገዛሁት ገና የወጣ ሰሞን ነበር፡፡ገጣሚዋን አንዴ ባህል ማዕከል ውስጥ ስታነብ አይቻት ስለነበር ብዙ አልፈራሁትም ፤ይሁንና ቤት መጥቼ ሳነብበው ያን ያህል ስላላሰከረኝ አስቀመጥኩት፡፡ከዚያ በኋላ እንደዚሁ አውጥቼ አነበብኩት፡፡አሁንም…
Saturday, 20 October 2012 10:35

የመጽሐፍት ነገር

Written by
Rate this item
(5 votes)
እኒህ በአቋራጭ ብዙ ፍራንክ ማግኘት የሚፈልጉ አዟሪዎች የማፈጥሩት ጉዳትን አሰብኩኝ፡፡ ደራሲ፤ አሳታሚ እና አታሚ ባልፈጠሩት የተጋነነ የዋጋ ውድነት ብዙ አንባቢዎች መጽሐፍ ገዝተው ማንበብ እየፈለጉ ሊገዙ እንዳልቻሉ መገመት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም አንባቢ መጽሐፉን ለገበያ ባቀረቡ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ላይ ትዝብት እና ምሬት…
Rate this item
(4 votes)
የባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን የመጀመሪያ ቴአትር“ሚስስ ሐቺንግስ ጠጉራችንን በመቀስ ቆራርጣ እንደሮማውያን ትሪቡናል ሻሽ አሰረችልን፤ አቡጀዲ ገዝታ እንደ ግሪክ ኦራተሮች አስደገደገችን፡፡ ሲርበን ዳቦና ሻይ እያቀረበችልን እስከ ስምንት ሰዓት ድረስ ልምምዱን ቀጠልን፡፡ ጃንሆይ በአሥራ አንድ ሠዓት ግድም ደረሱ፡፡ አስቀድሜ ያዘጋጀሁትን አጭር መግለጫ…
Saturday, 13 October 2012 13:58

የወግ ማዕድ - ሁለተኛ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የዐጼ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ብዙ ኢትዮጵያውያን ከውጭው አለም ጋር ሰፋ ያለ ግንኙነት የጀመሩበት ነው፡፡ በንግድ፣ በፖለቲካ፣ በትምህርት ወዘተ. በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን ወደአውሮፓ ይሄዱ ነበርና በኢትዮጵያና በሚሄዱባቸው የአውሮፓ ሀገሮች መካከል ከፍ ያለ የባህል ልዩነት መኖሩን ያስተዋሉት ንጉሱ በጉዳዩ ላይ መከሩ፡፡ በኋላም…
Saturday, 06 October 2012 15:17

ገብረክርስቶስ ደስታ በሚካኤል ሙዚቃ

Written by
Rate this item
(6 votes)
በሀገራችን የስነ - ፅሁፍ ታሪክ ከበቀሉት ገጣሚያን ገ/ክርስቶስ ደስታ ተጠቃሹና የራሱ የሆነ ልዩ ማንነት ያለው ነው፡፡ ሰዓሊና ገጣሚ ገ/ክርስቶስ ከነበረው ጥልቅ የስነ - ጥበብ ፍቅርና የምዕራባዊው ስነ - ጥበባዊ መረዳትና ተሞክሮ፣ የስነ - ግጥም ስራዎቹ ከተለመደው የአማርኛ ስነ - ግጥም…
Rate this item
(5 votes)
እንደ መግቢያ… ፀሐይ ከወደ መውጫዋ አድማስ ስርቻ ተፈልቅቃ ለመታየት በፊታችን ስትፍጨረጨር፣ ሩብ ግማሽ እያለች ሙሉ እንደምትሆን ሁሉ፣ የንጋት ድምፅም ጎልቶ ከመሰማቱ በፊት ቀድሞ የሚደመጠው ሹክሹክታው ነው፡፡ ከዚያም ቀስ በቀስ ጎልብቶ ሙሉ ይሆንና ደምቆ ወደ ልቦና ጥልቀት ይዘልቃል፡፡ የህይወትን ተዓምራዊ ግርማ…