ጥበብ

Saturday, 27 February 2016 12:21

‹‹ፊሂ ማ ፊሂ››

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጉዞዬ፤ ባለማወቅ ውቂያኖስ ከተከበበ የጥያቄ ደሴት ይመራኛል፡፡ የጋጋኖው ድምጽ ይሰማኛል፡፡ ከዝምታ እቅፍ ወድቂያለሁ፡፡ በመሆን - አለመሆን መሐል እንደ ኩበት እዋልላለሁ፡፡ ዝምታው የነፋስ ማዕበል አስነስቷል። ልቤ በእንግዳ ምድር ተመላልሶ፤ በምስጢር ዝማም ተሸብቧል፡፡ መንፈሴ ተመስጧል፡፡ ምናቤ ተተኩሷል፡፡ ‹‹ጎስዐ ልቤዬ ቃለ ኪነት›› የሚል…
Saturday, 27 February 2016 12:18

የሱፍ አበባ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“የልጅነት ታሪኬ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ በጸጸትና በቁጭት የተሞላ ነው” ታሪክ እንደኩሬ ውሃ ተከትሮ በአንድ ቦታ አይረጋም፡፡ ክፉ፣ደጉን እያነሳ እየጣለ በጊዜ ሐዲድ ላይ ሳያሰለስ የሚነጉድ ወራጅ ነው፡፡ በቀደደው ቦይ እየፈሰሰ ከትውልድ ትውልድ ይሻገራል፡፡ በማያቋረጥ የጊዜ ማዕበል ውስጥ እየተናጠ ለትውልድ የሚቀር አሻራ…
Rate this item
(7 votes)
 መግቢያ “መባ” በአእምሮ ሕሙማን ዙሪያ የተሰራ ፊልም ነው፡፡ አንድ ሐኪም በአእምሮ ሕመም ተጠቅቶ ቤተሣይዳ ወደተሰኘ የአእምሮ ሕክምና ማእከል ሲገባና ሌሎች ተኝቶ ታካሚዎችን በፍቅር ለመቅረብና ለመንከባከብ ሲሞክር ያሳያል፡፡ በአንፃሩ ዶ/ር ቤዛ የተባለች የማዕከሉ የሣይካትሪ ሐኪም በቁጣና አንዳንዴም በጥፊ የግቢውን ታካሚዎች አንቀጥቅጣ…
Saturday, 20 February 2016 09:51

ሱፐርኖቫ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
--- ትናንትን ማየት ቀላል ነገር ነው፡፡ የቤተክርስቲያን ጉልላት መስሎ ከበላያችን የተደፋውሰማያዊው ሰማይ የትናንት ማህደር ነው፡፡ ማታ ወጣ ብላችሁ ሰማዩን ስትቃኙ የምታዩትታሪክ ነው፡፡ በዚህ ሰማይ ከምታይዋቸው ነገሮች አብዛኛዎቹ ከዋክብት ናቸው፡፡ ---- በዚሁ ሰሞን፤ ሰማዩን የሚያስሱ ሳይንቲስቶች፤ የአልበርት አንስታይን ‹‹የአንጻራዊነት ቲዮሪ›› የሚደግፍ…
Rate this item
(1 Vote)
“እስካሁን 41 ዘፈኖችን ዘፍኜላታለሁ”ለየት ያሉ ጥንዶች ናቸው፡፡ የፍቅር ታሪካቸውም ለየት ያለና አስደማሚ ነው፡፡ ከጅምሩ አንስቶ በደብዳቤና በዘፈን የታጀበ ፍቅር ነው፡፡ አቶ ተስፋዬ ድረሴና ወ/ሮ ሮማን ቱፋን ያገኘዋኋቸው ባለፈው እሁድ በዋሽንግተን ሆቴል የፍቅረኛሞች ምሽት ላይ ነበር፡፡ ለጥንዶቹ በፍቅረኞች በዓል ላይ መታደም…
Rate this item
(0 votes)
“ዘ ዊክንድ” በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀውና ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ አለማቀፍ ዝናን በማትረፍ ላይ የሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ፣ በሳምንቱ መጀመሪያ በተካሄደው የዘንድሮው የግራሚ ሽልማት ስነስርዓት በሁለት ዘርፎች ተሸላሚ ሆኗል፡፡በዘንድሮው የግራሚ ሽልማት በሰባት ዘርፎች ለሽልማት ታጭቶ የነበረው አቤል ተስፋዬ፤ ሎሳንጀለስ…