ጥበብ

Saturday, 26 March 2016 11:43

ቋንቋ እና ለውጥ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“ለውጥ ሳይነካው የሚያልፍ ነገር ቢኖር፣ ለውጥ ራሱ ብቻ ነው!” ሰባት ቢሊዮን የሚደርሰው የዓለማችን ህዝብ (የተናጋሪዎቻቸው መጠን የተለያየ) ወደ 6,064 የሚደርሱ ቋንቋዎችን በአፍ መፍቻነት እንደሚናገር David Crystal የተባለው እውቁ እንግሊዛዊ የቋንቋ ምሁር “English as a Global Language” (1997) በተባለው መጽሐፉ ይገልጻል።…
Saturday, 26 March 2016 11:40

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ተዋንያን)ድራማን በተመለከተ ተሳስቻለሁ፡፡ ድራማ የሚባለው ተዋንያኑ ሲያለቅሱ ይመስለኝ ነበር፡፡ ድራማ ግን ተመልካቹ ሲያለቅስ ነው፡፡ ፍራንክ ካፕራ ሰዎች በአንድ ነገር ብቻ መታወስ ለምን እንደሚይናድዳቸው ይገባኛል፡፡ ብዙዎቹ ተዋንያን ግን በምንም ነገር አይታወሱም፡፡ እኔ ለዚያ ደንታ የለኝም፡፡ ጁሊ ዋልተርስተዋንያን የለውጥ ሃዋርያ ናቸው፡፡…
Rate this item
(8 votes)
በዚህ ልቦለድ ብቻ ተወስነን አዳም ረታ የመለመላቸውን ሴቶች ብናጤን፥ ምን ያህል ይመስጡናል? በተለይም ሎሚሽታ? ሶስት ውብ ወጣት ሴቶች -ምስራቅ፥ ሎሚሽታ እና ሁሉአገርሽ- የእንስትን የባህሪይ ሆነ የአኗኗር መልኮች በከፊል ይወክላሉ። ተነጥላ በራሷ መንገድ የተጓዘችው የአለማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ከነሱ ትለያለች። እንደ ጥላ…
Rate this item
(5 votes)
አስፋው ዳምጤ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ በተለየም ሂስን በተመለከተ ስማቸው በቀዳሚነት ይነሳል፡፡ እኚህ ሰው በሂስና በበዓሉ ግርማ ሞት ስማቸው ተደጋግሞ የሚጠራውን ያህል በሌላ አንድ ነገርም ይታወቃሉ። በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍና ኪነ-ጥበብ ታሪክ ውስጥ ስላሉና ስላለፉ ሰዎች ህይወት፣ ልዩ-ልዩ ኹነቶች በጥበቡ ዓለም እንዴትና መቼ እንደተከናወኑ…
Rate this item
(4 votes)
የጥበበ ስራ (ስዕል ወይም ቅርፃ ቅርፅ) ለባለቅኔ የግጥም መቀስቀሻ ሊሆን ይችላል። ሎሬት ፀጋዬ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ስር አንድ ሰካራም ሲፀዳዳ፥ አቡኑን ሲያበሻቅጥ ግብ ግብ ገጠመው። በዚያኑ ምሽት “ሰቆቃው ጴጥሮስ” ን ተቀኘ። “አየ፥ ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት? / ምነው ቀኝሽን…
Rate this item
(4 votes)
ይህ ልቦለድ እንደ ተነበበ አያበቃም፤ ከምናባችን ይፍታታል። አልባሌ የመሰለ ክስተት ድንቅ የኅላዌ ምስጢር እንዴት ፈላበት? ከ“እቴሜቴ ሎሚ ሽታ” ግላዊ ማኅበራዊ አንኳር የመፈልቀቅ ሂስ ለጊዜው ገታ አድርገን፥ በአዳም ረታ የቋንቋ ምትሀት እና የአተራረክ ጥበብ እንደመም። ፐርሺያዊ ገጣሚና ሱፊ፥ Rumi እንዳስተዋለው ለድምፅ…