ጥበብ

Saturday, 23 April 2016 10:28

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
- ጥበብ አንድም ስርቆት ነው አሊያም አብዮት ነው።ፓውል ጋውጉዪን- የነፃነት ፍቅር ሌሎችን ማፍቀር ነው፤ የሥልጣንፍቅር ራሳችንን ማፍቀር ነው፡፡ዊልያም ሃዝሊት- ተንበርክከህ ከመኖር ቆመህ መሞት የተሻለ ነው፡፡ዶሎሬስ ኢባሩሪ- ኪነ - ህንፃ ቦታን እንዴት ማባከን እንደሚቻልየማሳያ ጥበብ ነው፡፡ፊሊፕ ጆንሰን- ማውራትና አንደበተ - ርቱዕነት…
Rate this item
(2 votes)
 ደረጀ በላይነህን ከዚህ በፊት በአጫጭር ልብወለዶቹና አዲስ አድማስ ላይ በሚያቀርባቸው በሳል ጽሁፎች እንዲሁም ግጥሞች ላይ በሚሰነዝራቸው ነጻ ሂሶች አውቀዋለሁ፡፡ ታዲያ የዚህ ምርጥ ደራሲ አዲስ መጽሀፍ መውጣቱን እንደሰማው ነበር ለማንበብ የጓጓሁት፣እናም አነበብኩት፡፡ መጽሀፉ “የደመና ሳቆች” ይሰኛል፡፡ በዚህ መጽሀፍ ሁለት ክፍሎች ሀያ…
Rate this item
(4 votes)
 ልክ እንደብርሌ፥ ነፍሳችን ብትነቃየተሻገር ሽፈራው “የነፍስ ርችት” ውስጣችን የተሰገሰጉ ትናንቶች፥ ከማኅበረሰቡ የወረስነው ያልተብላላ ዕምነት፥ ከመጥፎ ይሁን ከበጐ ገጠመኝ የቃረምነው ቁርጭራጭ ትዝታ፥ አንዳንዴ ሰንፈው፥ አንዳንዴ ተወራጭተው በትናንት-በዛሬ-በነገ እንዋልላለን። ማንነትን መበርበር፥ ማራገፍ፥ መግፈፍ... ይቻል ይሆን? ፍልስፍናና ጋዜጠኝነት ያጠናው ባለቅኔ ተሻገር ሽፈራው ለዚህ…
Rate this item
(0 votes)
ከመጋቢት 26 እስከ ሚያዝያ 2 ቀን 2008 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የመጻህፍት አውደ ርዕይ በ5 ኪሎ ግቢ ተካሂዶ ነበር፡፡ እኔም አንዲት አጠቃላይ እና የሥራ ላይ ምርምር ዘዴዎችና አተገባበር የምትል መጽሐፌን ይዤ በአውደ ርዕዩ ተሳትፌአለሁ፡፡ አብዛኞቹ መጽሐፍት አቅራቢዎች፤ የመጻህፍት…
Rate this item
(1 Vote)
የዮርዳኖስ ጉዕሽ ልቡሰ ጥላ ሲነበብ ዕዝራ አብደላ “የሚታየው ድርጊታችን እና ንግግራችን ከሀሳባችን በእጅጉ የተለየ ነው። አሳብ ገደብ አልባ፥ የማይታይ፥ ወጥ፥ ያልተቀኘ፥ በተለምዶአዊ ሥርዓት ያልተሸበበ፥ ፈጣን፥ ልቅ […] ጥልቅ ነው።”[ደራሲዋ ስለልቦለዷ ከጻፈችው፥ ገፅ 3]ለሥነግጥም ካልሆነ ለአብይና አጭር ልቦለድ የሴት ደራሲያን ብዕር…
Saturday, 16 April 2016 11:09

የቢዝነስ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 (ስለ ደንበኞች)የቢዝነስ ዓላማ ደንበኞችን የሚፈጥር ደንበኛ መፍጠር ነው፡፡ ፒተር ድራከር ትክክልም ይሁን ስህተት፣ ሁልጊዜም ደንበኛ ትክክል ነው፡፡ ማርሻል ፊልድ ደሞዝ የሚከፍለው ቀጣሪው አይደለም። ቀጣሪዎች የሚያደርጉት ገንዘቡን ማስተዳደር ብቻ ነው፡፡ ደሞዝ የሚከፍለው ደንበኛው ነው፡፡ ሔነሪ ፎርድ ደንበኞች ፍፁም እንድትሆን አይጠብቁህም። እነሱ…