ጥበብ
ለአብዛኛዎቹ የትግርኛ ዘፋኞች ግጥም በመስጠት ዝናን ያተረፈው የግጥም ደራሲና ሰዓሊዳዊት ሰለሞን ሳሙር፤ ነገ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ “ዘ ቡክ” ባርና ሬስቶራንት በሚካሄድ ልዩ ዝግጅት የዋንጫና የገንዘብ ሽልማት እንደሚያገኝ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ሽልማቱን የሚያበረክቱለት አድናቂው የባርና ሬስቶራንት ባለቤቱ አቶ ሀብቶም ገ/ሊባኖስ እንደሆኑም…
Read 1001 times
Published in
ጥበብ
“እንዳለ ጌታ፤ የበዓሉን የፍቅር ታሪክ ወሻሽቆታል” አንዳንድ እልኸኛ ሃሳብ አለ፡፡ ከነካካኸው እረፍት የማይሰጥ፣ ከመጐነታተል ቁም ስቅልህን የሚያሳይ። በቃ! ገደልኩት! ብለህ ስትደመድም አፈር ልሶ፣ ቀብር ምሶ ከተፍ! የሚል፡፡ እንዲህ ያለውን ሃሳብ ሰሎሞን ዴሬሳ “ልጅነት” መግቢያ ውስጥ እንዲህ ይገልፀዋል፡- “አንዳንድ ጥያቄ አለ፤…
Read 4754 times
Published in
ጥበብ
ስለ አመራር)• ድርጊትህ ሌሎችን የበለጠ እንዲያልሙ፣የበለጠ እንዲማሩ፣ የበለጠ እንዲሰሩናየበለጠ እንዲሆኑ ካነቃቃ አንተ መሪ ነህ፡፡ጆን ኩይንሲ አዳምስ• መሪ ማለት መንገዱን የሚያውቅ፣ በመንገዱየሚጓዝና መንገዱን የሚያሳይ ሰው ነው፡፡ጆን ሲ.ማክስዌል• በበግ የሚመራ የአንበሶች ሠራዊትአያስፈራኝም፤ እኔን የሚያስፈራኝ በአንበሳየሚመራ የበጐች ሠራዊት ነው፡፡ታላቁ እስክንድር• ብርሃኑን ልታሳያቸው ካልቻልክ፣…
Read 1039 times
Published in
ጥበብ
ግጥም ከህይወት የተጋጠመች ቅርንጫፍ እንጂ ስር አይደለችም፡፡ ግን ደግሞ በቅጠሎችም ውበት በአበቦችም መዐዛ፣ የዛፉን ቁመናና ቀጣይ ፍሬ ታልቃለች፡፡ የውዝዋዜውንም ዜማ ቅኝት አበጅታ የተጠማችን ነፍስ ሁሉ እርካታ ታስጎነጫለች፡፡ ታዲያ አውሎንፋስ ባመሳት ቁጥር የዛፍዋን ጎንበስ ቀና ቅኝት የሚያጣጥምላትና ፍካሬዋን በወግ ልብ የሚያዘልቅላት…
Read 2594 times
Published in
ጥበብ
አሁን አሁን ቀረ እንጂ በሀገራችን ሰው ሲሞት አስለቃሽ ይቀጠር ነበር፡፡ ታዲያ የአስለቃሽ ዋና ስራው ለቅሶ ሊደርስ የመጣውን ሁሉ ሰው የቤቱን ሁሉ ሀዘን ሸንቆር በማድረግ ማስለቀስና ለቅሶንም ማድመቅ ነበር፡፡ ይህ አልቅሶ የማስለቀስ፣ አዝኖ የማሳዘን ጉዳይ በአንዳንድ የጥበብ ስራዎችም ላይ ይስተዋላል፡፡ በጥበብ…
Read 2670 times
Published in
ጥበብ
“ገዴ” እና “ቢሰጠኝ” በተሰኙ ቀደምት አልበሞቿ ተቀባይነትን ያገኘችው ዝነኛዋ ድምፃዊት ፀደንያ ገ/ማርቆስ፤ “የፍቅር ግርማ” የተሰኘ ሶስተኛ አዲስ አልበሟ ለአድማጭ ቀረበ፡፡ አልበሙ 11 ዘፈኖችን ያካተተ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አንዱ የተፈራ ደምሴ ግጥም የሆነው “ካምፕፋየር” የተሰኘ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ እንደሆነ ድምፃዊቷ ለአዲስ አድማስ…
Read 1118 times
Published in
ጥበብ