ጥበብ
"ለተሻለ ነገ ህዝባችንን ማስተማር፣ ማንቃትና ማደራጀት የወቅቱ ወሳኝ ነገር ብቻ ሳይሆን ለዘለቄታው ሊተገበር የሚገባ የዕድገትና የብልፅግና መንገድ ነው። ለመጪው ምርጫ የሚወዳደሩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች ጥራት ላለው ትምህርት ቅድሚያ መስጠትን ዓላማ ከማድረግ ችላ ሊሉ አይገባም፡፡" ወደ ሀገራችን በተመለሰች የሃሳብ ቀልድ እንጀምር፡-ሁለት…
Read 189 times
Published in
ጥበብ
ኮልፌ ሞቅ ያለች ገበያ ብትሆንም ጥምቀት ደግሞ ይብስባታል፡፡ እንደ ሰው ሁሉ አይኖችዋን ቦግ አድርጋ ፈገግታ እየረጨች የምታስተናግድ ነው የሚመስለው። ……መንገዶችዋ ጠብበው፣ ገበያው ደርቶ፣ ለአንድ መስመር ብቻ የተወቻቸው ጎዳናዎቿ፤ ለጥምቀት ጭራሽ መፈናፈኛ ያጣሉ፡፡ ወትሮ ልከኛ ሰው የሚይዙት ካፌዎች፣ ቡና ቤቶች፣ ጁስ…
Read 137 times
Published in
ጥበብ
(የኬኒ ሮጀርስ የዘፈን ግጥም እንደ አጭር ልብወለድ) ሰው ሁሉ “ቦቅቧቃው” ይለዋል። እሱ ግን አንድም ቀን እንኳ አንገቱን ቀና አድርጎ አይደለሁም ብሎ ለማስተባበል ሞክሮ አያውቅም። እናቱ ያወጣችለት ስም ቶሚ ነው። የመንደሩ ሰው ግን “ቦቅቧቃው” በሚል የቅፅል ስም ይጠራዋል። እኔ መቼም የሰፈሩ…
Read 208 times
Published in
ጥበብ
ከባለታሪኩ ጋር የተገናኘነው ድንገት ነው፤ በአጋጣሚ፡፡ እኔ እዚሁ ሰፈር ስጠጣ አምሽቼ አከራዮቼ በሩን ስለዘጉብኝና የማደሪያ ገንዘብ ስላልነበረኝ አንዱ ፌርማታ ጋደም ስል፣ እሱም እዚያው ተጋድሞ ወደ ሰማይ ሲያንጋጥጥ አገኘሁት፡፡ እንግዲህ ሁለት ሰካራሞች ማደሪያ አጥተው ፌርማታ ሲጋደሙ ሊያወሩት የሚችሉት ነገር ምን ሊሆን…
Read 202 times
Published in
ጥበብ
አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ቁም ነገሮችን ጊዜያቸው ካለፈ በኋላ ወደ ቀልድነት እየቀየርን እንዝናናባቸዋለን። ትናንት ግን የልብ ትርታዎቻችን መለኪያዎች ነበሩ።በ1997 ዓ.ም በተደረገው ህዝባዊ ምርጫ ሰሞን የሆነ ነው።… የሰፈራችን ሰው ስብሰባ ተጠራና ግልብጥ ብሎ ወጣ። ያኔ ለተሰብሳቢዎች አበል አይከፍልም። ስብሰባ መሄድና አለመሄድ የባለቤቱ…
Read 293 times
Published in
ጥበብ
ንግሥት ዘውዲቱ ደብረ ብርሃን በአንድ ገዳም አንድ ካህን ሾሙ። ያ ካህን ባሪያ ኖሯል። ስለዚህም ካህናቱ አልወደዱትም። በዚያ ላይ የተለመደውን የካህናቱን ግብር ሳያበላ ቀረና ንግስት ዘንድ ከሰሱት- ካህናቱ ተቆጥተው ማለት ነው። ችሎት ቀረቡ ተካሰው።ንግሥትም- “አንተ፣ ምን ሆነህ ነው የተለመደ ግብራቸውን ሳታበላቸው…
Read 225 times
Published in
ጥበብ