ልብ-ወለድ

Sunday, 04 March 2018 00:00

ሴቶች ማሳቅ አይችሉም

Written by
Rate this item
(2 votes)
 … ሴቶች ቆንጆ ናቸው፡፡ ወይ ምስኪን ናቸው … ወይ ነዝናዛ ናቸው፡፡ ታከብራቸዋለህ አልያም ትንቃቸዋለህ፡፡ እቀፋቸው ያሰኝሀል፡፡ አባብላቸው ያሰኝሀል፡፡ “ሁሉም ነገር ቀርቶ እነሱ ብቻ ደስ ይበላቸው” ያሰኝሃል፡፡ “ልብሷን አውልቃ ባያት” ብለው ያስመኙሀል፡፡ በጥፊ ባቃጥላቸውም ያሰኙሀል፡፡ ያለስለቅሱሃል፡፡ … ሴቶች ብዙ ነገር ያደርጉሃል፡፡…
Sunday, 25 February 2018 00:00

አማላይዋ! (The Neighbor ፊልም

Written by
Rate this item
(7 votes)
 በእነ ማይክ ግቢ መናፈሻ ውስጥ በተሰናዳው የባርቢኪው (የሽቦ ጥብሳ ጥብስ) ዝግጅት ላይ ነባር ወዳጆችና ባልንጀሮች ተሰይመዋል፡፡ በቅርቡ የተንጣለለውን መኖርያ ቤት ገዝተው፣ የእነ ማይክ ጎረቤት ለመሆን የበቁት ወጣት ጥንዶችም እንኳን አልቀሩም - ቴድና ጄና፡፡ ገና የቤት እቃቸውን አስጭነው የመጡ ዕለት ነበር…
Sunday, 18 February 2018 00:00

የህልሜ ጓደኛ

Written by
Rate this item
(11 votes)
ህልም - ወለድ ታሪክ ቀኑን ሙሉ በሥራ ተወጥሬ ስለምውል ስለብቸኝነቴ ለማሰብ ፋታ የለኝም፡፡ ብቸኝነቴ ትዝ የሚለኝ ሲጨልም ነው - ፀሃይ ስትጠልቅ። ጨለማው ከች ሲል የብቸኝነትን ብርድ ልብስ ያከናንበኛል፡፡ በተለይ ወደ ተከራየኋት አንዲት ክፍል ቤት ሳመራ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም፡፡ ከጐኔ ብቸኝነት…
Sunday, 11 February 2018 00:00

የጥር ትዝታ

Written by
Rate this item
(4 votes)
የጥር ወር፣ በገና በዓል ማግስት፣ በዓሉ ሳይደበዝዝ ብርድና ውርጩም ሳይቀንስ፣ በውስጡ ብዙ ትዝታዎችን አዝሎ የሚመጣ ወር ነው። አብዝቼ ሳስበው፣ ለሴቶች የሚያደላ ወርም ይመስለኛል፡፡ ከልጅነት ጀምሮ በጥምቀቱ አምረው ደምቀውበት፣ አብዛኛዎቹም የሚኳሉበትና የሚዳሩበት ነውና፡፡ሄኖክ አልጋው ላይ በደረቱ ተኝቶ፣ የመሃሙድን፣ “አይ ወዳጅ ያልኩት…
Rate this item
(3 votes)
የጀመረውን ልብወለድ ወደፊት ለመግፋት ወንበር ስቦ ተቀመጠ፡፡ ተቀመጠና ከቆመበት ቀጠለ፡፡ ቃላትን ወረቀት ላይ እንደ ጅረት ማፍሰስ ጀመረ፡፡ ስለጠፋውን ማንነት አወጣ አወረደና ‹‹ወደ ማንነት መመለስ››ን ጊዜያዊ የልብ ወለዱ ርዕስ አደረገ፡፡ስለጠፋው ማንነት ጥቂት ቁጭ ብሎ ካሰበ በኋላ፣ ወደ ማንነት ስለ መመለስ ካሰላሰለ…
Saturday, 27 January 2018 12:27

ዣንጥላው

Written by
Rate this item
(6 votes)
ቀን በታዘበዉ የሰዉ ልጅ ሀጥያት ተጸጽቶ ማቅ ለብሶ፣ አመድ ነስንሶ የተቀመጠ የመሰለ ጥቁር የክረምት ሠማይ፡፡ ሠማዩ ዓይኑ ቁልቁል እንዲያይ ተደርጎ በመፈጠሩ እያማረረ፤ ቀን ስላየዉ የሰዉ ልጅ ክፋትና በደል እያነባ ነዉ፡፡ ከሠማዩ በታች በእኩለ ለሊት የሚወርድባቸዉ የሠማዩ እንባ ብቻ የሚያመሳስላቸዉ ሁለት…
Page 10 of 49