ልብ-ወለድ
ከእናቴ ጋር አንድ አልጋ ላይ ነው የምንተኛው፤ ዛሬ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ከጎኔ የለችም፤ ስራ ሄዳለች ማለት ነው። ሶስት ሆነን ነው እዚህ ቤት የምንኖረው፤ እኔ፣ ወንድሜና እናቴ፡፡ ወንድሜ ሳሎኑን ቆርጦ፣ ለእራሱ መኝታ ቤት ሰርቷል፡፡ እኔና እናቴ፣ መኝታ ቤቱ መግባት አይፈቀድልንም፡፡ሳሎን ስሄድ…
Read 1656 times
Published in
ልብ-ወለድ
ኢቫን ዲሚትሪች፤ እራቱን በልቶ እንዳበቃ ሶፋው ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጣ ማንበብ ጀመረ፡፡ በዓመት 1200 ሩብል ደሞዝ የሚያገኘው ዲሚትሪች፤ ከቤተሰቡ ጋር መካከለኛ ኑሮ የሚመራ ደስተኛ አባወራ ነው፡፡“ዛሬ እርስት አድርጌው ጋዜጣውን አልተመለከትኩም” አለችው ሚስቱ፤እራት የበሉበትን ጠረጴዛ እያፀዳዳች“እስቲ የሎተሪ ዕጣ ዝርዝር ወጥቶ እንደሆነ…
Read 1565 times
Published in
ልብ-ወለድ
ፋብሪካ ውስጥ ነው የምሰራው ፤ ድህነት መላ ነገሬ ላይ ምልክት አሳርፏል ፤ ከድህነቴና ከጉልበት ስራ ማምለጫ ተስፋ ያደረኩት በማታ የምማረውን ትምህርት ነው። በእርግጥ እንደምማር ለማንም አልናገርም፤ የድል መንገድ ጅማሮ እንደዋዛ አይዘበዘብም የሚል መርህ አለኝ፡፡ በትምህርቴ ተንጠላጥዬ አሳካዋለሁ ባልኩት ህልሜ ነው…
Read 1604 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዛሬ፣ ድሮ ዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብሮኝ የተማረውን የወንዜን ልጅ ዳንኤል አስፋውን መንገድ ላይ አገኘሁት፣ ዌስትሚንስተር ከሚገኘው መሥሪያ ቤቴ ወጥቼ ወደ መኖሪያ መንደሬ ብሪክሰን በእግሬ እያቀናሁ (የከተማው አውቶቡስ ከመሥሪያ ቤቴ እቤቴ በአስራ አምስት ደቂቃ ውስጥ ቢያደርሰኝም፣ ብዙ ጊዜ…
Read 1634 times
Published in
ልብ-ወለድ
እርግጠኛ ነኝ ወደ መስታወቱ እንድሄድ እግሬን አላዘዝኩትም፤ ቢሆንም ግን ራሴን መስታወት ፊት አገኘሁት። ፊቴን አየሁት፣ ገመገምኩት፤ ምንም አልልም። ከክት ልብሶቼ ውስጥ ያደመቀኝን ቢጫ ቲ-ሸርት፣ በደማቅ ኦሞ ከለር ጅንሴ ለበስኩ፤ ነጭ ወንፊታም ስኒከሬን ተጫምቼ ሽቶም ተቀባሁ፡፡ ምን ነካኝ?እንደዚህ መቼ ነው ሰው…
Read 1538 times
Published in
ልብ-ወለድ
በአሰቃቂው ቀን፤ ሁሉን አቀፍ ኢ-ፍትሀዊነት በተፈፀመበት …ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁለት ወንበዴዎች መሐል በጎለጎታ በተሰቀለበት …በዛች ዕለት የእየሩሳሌሙ ነጋዴ ቤን-ቶቪት፣ ከጠዋት ጀምሮ እጅግ ከባድ የጥርስ ህመም አሞት ነበር፡፡ ህመሙ በዚያች ቀን ዋዜማ፤ አመሻሹ ላይ ነበር የጀመረው፡፡ የቀኝ መንጋጋው፤ ከክራንቻው ቀጥሎ ያለችው ጥርስ…
Read 1405 times
Published in
ልብ-ወለድ