ልብ-ወለድ
ታሪኩን በዝርዝሩም በአጭሩም ማጋራት አይከብድም። ግን ምኑ ላይ ነው ነጥቡ? ታሪኩ እንዲህ ነው።አንድ ወርቃማ ፀጉር ያለው ትንሽ ልዑል ነበር። ደግሞም የራሱ ዓለም ነበረው። የራሴ ውብ ዓለም ይለዋል። በተዋበው ዓለምም፣ በሚያምሩ ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ ተከቦ ይኖራል። ትልቅ ናቸው። በወርቃማ ኩሬዎች የተዋበው ዓለም፣…
Read 1502 times
Published in
ልብ-ወለድ
የህሊና ጥያቄና፣ የነፍስ ጥሪና ንስሐ ነው። ጥሪው ለራስ ቢሆንም፣ አድራሻው ለወንድም ነው።ለቅርብ ሰው ነው። ደግሞም፣ ለሩቅ ሰው ነው - “ይድረስ፣ ለወንድሜ ለማላውቅህ!” ይላል። ማነህ ሲልም ይጠይቃል።አዎ፣ መልዕክቱ ለወንድም ነው። “አንተ የማማ ኢትዮጵያ ልጅ” እያለ በስም ያናግራል። ግን፣ እንደተጠፋፉም ያውቃል። የቅርብ…
Read 1745 times
Published in
ልብ-ወለድ
ላለፉት 4 ዓመታት ለአፍታን´ኳ ተለያይተው አያውቁም። ታዲያ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ አንደኛው መኮንን፤ ሌላው ደግሞ የመኮንኑ ተላላኪ መሆናቸውን ለደቂቃ አልዘነጉትም። ምንም እንኳ በመካከላቸው የዝምታ ድባብ አጥልቶ አስቸጋሪና ፈታኝ በሆነው የውትድርና ስነ-ስርዓት ተገዥ ቢሆኑም፣ በዝምታ የተዋጡና አንዱ ለአንዱ የመተሳሰብ ጥልቅ ወዳጅነት ያላቸው…
Read 1465 times
Published in
ልብ-ወለድ
ይህቺ ጠባብ መንደራችን የምትሞቀው እግዜር ሰማይ ላይ ባንጠለጠላት ፀሃይ ብቻ ሳይሆን በዚህች እንስት ሳቅም ጭምር ነው። እዚህች እንስት ነፍስ ውስጥ መለኮት ከሰውነት ጋር ተጋምዷል። የጥርሶቿ መገለጥ የንጋትን ጮራ የሚገዳደር ውበት ነበረው። ቅላቷ ላይ ያበጡ ጉንጮቿ፣ የግራ ጉንጯ ላይ ያሉት ሶስት…
Read 1966 times
Published in
ልብ-ወለድ
“እትዬ ወርቄ መብራቱን ማጥፊያቸው ስለደረሰ እነ አባዬ ሲመጡ እንዳይጨልምባቸው ኩራዙን ለኩሽና እንተኛ።” አምሳለ ኩራዙን ከለኮሰች በኋላ ተኙ። እንደተኙ የጋራ የሆነችው ለራሷ ብቻ የምታበራ የምትመስለው አምፖል ጠፋች። “አምሳልዬ” አለ በድሉ ከተኛበት ተንፏቆ ለመቀመጥ እየሞከረ። “ይህ ቁርበት እንዴት ይቀዘቅዛል? እንደ አንሶላ ወይም…
Read 1462 times
Published in
ልብ-ወለድ
የማስበው እንደ ምንጭ ጥርት ብሎ ወደ ሰዉ ልቦና ባይፈስም፣ ስለ ደራሲዎች አንዳንዴ እንዲህ አስባለሁ.... የደራሲዎች ትልቁ ችግራቸው ያልተባለ ነገር ለማለት ከመፈለጋቸው የተነሳ የማያስፈልግ ነገር ይላሉ። ያልተኖረ ህይወት ለመኖር ከመፈለጋቸው የተነሳ የእብድ ኑሮ ይኖራሉ። በሚስማሙበት ነገር ላይ እንኳን በተቃራኒው መቆም ያስደስታቸዋል።…
Read 1554 times
Published in
ልብ-ወለድ