ልብ-ወለድ
እየተገለማመጠ ሀኪሙን ተጠጋው። እምባ ያቆሩ አይኖቹን ጨመቅ፣ጨመቅ እያደረገ ወደ ጆሮው ጠጋ አለና፤ “ዶክተር የማሳክምበት አቅሙ የለኝም። እሱም አይድንም። ለስቃይና ለጭንቀት ከምንዳረግ እባክህ ሞቱን አፍጥንልኝ! ግደልልኝ!” ዶክተሩ ጭንቅላቱን የተመታ ያህል ክው ብሎ በቆመበት ደርቆ ቀረ።***(ው.ክ)ማስታወሻ፦ አንድ የህክምና ዶክተር የገጠመውን ከነገረኝ ተነስቼ…
Read 1320 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከተሰደደበት የበርባሮስ ጨለማ ሲመለስ አይኖቹ እየታመሙ ነው የተገለጡት፡፡ ከበላዩ የሚታየው ጥርት ያለ ሰማይ ነው፡፡ ፀጥ ያለ ሰማይ፡፡ ሁሉም ነገር በመልካም ሁኔታ ጉዞውን ጠብቆ እየሄደ እንደሆነ የሚሳበክ የሚመስል ሰማይ፡፡ ሰማይ፡፡ የምድር ደረት ላይ ተጣብቆ አልነሳ ያለው ሰውነቱን ተሸክሞት እንደሆነ ያወቀው እግሩ…
Read 1154 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንድ ጥቁሩ መነጽሬ የፀይኔን መቅበዝበዝ እንጅ የነፍስና የሥጋዬን ኀዘን መሸፈን አለመቻሉን ሁኔታዬ ያሳብቅ ነበር። ኀዘኔ ትንሽ ጋብ ያለ ሲመስለኝ ዙሪያ ገባውን ለማስተዋል ሞከርኩ። ከአብዛኛው ተስተናጋጅ ተገንጥለን ከወደ ጥግ ነው የተቀመጥነው። አሁን ባንበት ሁኔታ ለምን ያህል ሰዓታ እንደተቀመጥን እንጃ።የገረጣ ፊቱን እንዳላየ…
Read 1238 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሚስቱን ማመን ካቆመ ቆየ ይህ ደግሞ የሆነው ስራ ተቀጥራ መስራት ከጀመረች ጀምሮ ነው ብሎ ነው የሚያስበው፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮ የምታደርገው ነገር በሙሉ እየተከታተለ ጥልቀቱን ሊረዳው የማይችለው ቅናት ውስጥ ገባ፡፡ ቅናቱ ስር እየሰደደ ሄዶ ወደ ንዴትና ጥላቻ አደገ፡፡ ይህም የንዴት ስሜት…
Read 1302 times
Published in
ልብ-ወለድ
(በዘገባ ላይ የተመሰረተ አጭር ልብ ወለድ) ቴሌቪዥኑ የሰዓቱን ዜና አገባደደ… ቴሌቪዥኑ የዘመኑን መብረቅ አወረደ!!… ‘የዶክተር ፊሊጶስ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ’ የሚል ጉርምርምታን ተከትሎ የወረደው መብረቅ፣ እሴተን አልጋዋ ላይ እንዳለች አደረቃት፡፡ ዶክተር ፊሊጶስ መርሻ አረፉ፡፡ ስንቶችን ከህመም የፈወሱት፣ ስንቶችን ከሞት ያዳኑት፣ ታዋቂው…
Read 1007 times
Published in
ልብ-ወለድ
መቼም ወደ አእምሮ አንድ ነገር አይግባ፤ከገባ ገባ ነው፤ምንም ማድረግ አይቻልም። ‘ምን ገባ ወደአእምሮዬ!?’ የአህያ ነገር። የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል አይደል ነገሩ? ደግሞ የሚያናድደው እርቦኝ ጥብስ ነገር እየበላሁ መሆኑ ነው። የአስተኛኘኬ ማርሽ እየተለወጠ ሲሰማኝ ይታወቀኛል፤ነገር ገብቷላ። ከራስ ጋር እንደ መጨቃጨቅ የሚሰለች…
Read 1191 times
Published in
ልብ-ወለድ