ልብ-ወለድ

Rate this item
(1 Vote)
ጊዜው እንዴት ነው የሚሄደው፡፡ … ጊዜ …፡፡ ምን የሚሉት ነገር ነው፡፡ ውስጡ ውጭው የማይታወቅ ንፋስ ወለድ የሁለንታ እስትንፋስ፡፡ በቀኖች ላይ ሰልጥኖ ሀሳብን በደርዙ ልክ የሚያሰፋ፡፡ ሚስጥራዊ መስሎ በህልማችን ውስጥ የሚሰለጥን ነገር፡፡ የህይወትን ጡት እየጠባ ሞትን የሚያፋፋ ግሩም ክስተት፡፡ ጊዜ ራሱ…
Saturday, 08 June 2024 12:55

እኔና ባለአደራው

Written by
Rate this item
(7 votes)
 (ምናባዊ ልቦለድ) ከውድነህ ክፍሌ ጮርናቄ እየበላሁ ያለሁበት ነው ፤ ደክሞኝ የለ? ቤቴን ቀለም ሳስቀባ፣ስቀባ ውዬ። የዛሬ አለባበሴ ደግሞ ምስኪንና አሳዛኝ አስመስሎኛል። ምናለበት መኪናዬ ውስጥ ያስቀመጥኩትን ቱታ ቀይሬ ብወጣ!? ለነገሩ ትኩስ ጮርናቄው እንዳያልቅ ብዬ ነው ዝርክርክ እንዳልኩኝ የወጣሁት። ያውም እኮ መንገድ…
Tuesday, 28 May 2024 16:03

ሙጭሊት (አጭር ልብወለድ)

Written by
Rate this item
(2 votes)
ምንጩን ተከትሎ የሚጓዘው አረንጓዴ ውሃ ፣ በጠፍጣፋ ቡናማ ድንጋዮች ዙሪያ ትናንሽ የኳስ አረፋዎች እየፈጠረ በጸጥታ ይፈስሳል። በወንዙ ዳርቻ የበቀሉትና ትካዜ ያጠላባቸው የሚመስሉት ዛፎች በውሃ ውስጥ ነጸብራቃቸው ይስተዋላል። ማርኒ ሳሩ ላይ ተቀምጣ ወደ ኩሬው ድንጋይ ትወረውራለች። ከዚያም እየሰፉ የሚመጡትን ክቦችና በጭቃማው…
Sunday, 26 May 2024 00:00

ሦስት

Written by
Rate this item
(5 votes)
“ወደፊት ሳገባ” የሚለውን ሀረግ የሚጠቀምን ሰው፣ ሦስቱም እህትማማቾች አያምኑትም ነበር፡፡ በተለይ ያኔ ልጆች እያሉ፡፡ ከሃያ ወይንም ከሃያ ሁለት አመታት በፊት ገደማ፡፡ ያኔ አይገባቸውም ነበር፡፡ እናትና አባታቸው ተቸግረው እንጂ ወደው የተጋቡ አይመስሏቸውም ነበር፡፡ እነሱን ስለወለዱ እንጂ ባይወልዱ ኖሮ ቻው እንኳን ሳይባባሉ…
Rate this item
(7 votes)
የመጨረሻ አመት የኮሌጅ ተማሪ ነበርኩ፡፡ ለገና ወደ ቤተሰቦቼ ዘንድ ስሄድ ከሁለት ወንድሞቼ ጋር አስደሳች ጊዜ እንደማሳልፍ ጠብቄአለሁ፡፡ ሦስት ወንድማማቾች በመገናኘታችን ደስታችን ወደር የለሽ ነበር፡፡ አባትና እናታችን በስራ ተወጥረው ለዓመታት ተዝናንተው አያውቁም፡፡ ስለዚህ እኛ መደብሩን ለመጠበቅ ተስማማንና ለጥቂት ጊዜ ወጣ ብለው…
Rate this item
(5 votes)
 ኪው! ኪው! … ኪው!-- ከወፍጮ ቤቱ የሚመጣ ድምፅ ከእንቅልፌ አናጥቦ ቀሰቀሰኝ። እሙሃይ ነው፤ ወፍጮ ፈጭታው እሙሃይ። ዛሬ ቅዳሜ አይድልንበት ስለሆነ አይፈጭም፤ ከዚያ ይልቅ ቀኑን የወፍጮውን መጅ በመውቀር ሲያስተካክል ይውላል፤ ለዚያ ነው ከሰውም ከአዕዋፋትም ቀድሞ ከእንቅልፉ ነቅቶ እንኳን በወፍጮ ድምፅ ፈንታ…
Page 2 of 67