ዜና

Rate this item
(26 votes)
ህልማቸው በሜዲትራንያን ባህር የተዋጠው 7ቱ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በቅርቡ በሜዲትራኒያን ባህር ከዘጠኝ መቶ በላይ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ ሰጥማ 28 ተጓዦች ብቻ በህይወት በተረፉባት ጀልባ ላይ ተሳፍረው ከነበሩት መካከል በአደጋው የሞቱት የሰባት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አሳዛኝ መርዶ የተሰማው ከትላንት በስቲያ ነበር፡፡ የሰባቱም ሟቾች…
Rate this item
(6 votes)
ጠ/ሚ ኃይለማርያም የግብጽን መንግስት አመስግነዋል በሊቢያ ታግተው የቆዩና የግብጽ መንግስት ባደረገው ድጋፍ የተለቀቁ 27 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ትናንት ማለዳ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምና ሌሎች ባለስልጣናት በቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ በመገኘት ለስደተኞቹ አቀባበል አድርገዋል፡፡በግብጽ ወታደራዊ ሃይል…
Rate this item
(8 votes)
ምርጫ ቦርድ መብቱን እንዲያስከብርለት ጠይቋል ሠማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያና የድጋፍ ህዝባዊ ስብሰባ በመስቀል አደባባይ ለማድረግ ያቀረበው የእውቅና ጥያቄ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተቀባይነት ማጣቱን አስታወቀ፡፡ ምርጫ ቦርድ መብቱን እንዲያስከብርለት በደብዳቤ መጠየቁን አስታውቋል፡፡የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
በኤሌክትሮኒክስና ኤሌክትሪካል ዘርፍ የተሰማሩ የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በትራንስፎርመርና ሌሎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ማምረት ተግባር ላይ ሊሰማሩ ነው፡፡ ዋፋ ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከቱርክ ኤሌክትሮ ቴክኖሎጂ ላኪ ማህበርና ከቱርክ ሴምባሲ ንግድ ካውንስል ጋር በመተባበር ሰሞኑን በሸራተን አዲስ አዘጋጅቶት በነበረው የንግድ…
Rate this item
(5 votes)
አዲስ የፀረ - አክራሪነት ንቅናቄ ተጀምሯል ብሏልየሃይማኖት ተቋማት ለአክራሪነት ሃይማኖታዊ ይሁንታ እንዳይሰጡ አሳስቧል በክልሎች መካከል ግጭቶች እንዳይከሰቱ በመከላከልና በዘላቂነት በመፍታት ረገድ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ ያስታወቀው የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር፤ ግጭቶች ወደ ብጥብጥ ሳያመሩ ባሉበት እንዲመክኑ እያደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ…
Rate this item
(15 votes)
መንግስት አለማቀፍ ህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ደላላዎችን ለመቅጣት የሚያስችል አዲስ ህግ እያረቀቀ መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመሆኑ በእንቅስቃሴ የሚሳተፉ አካላትን ከወንጀለኛ መቅጫ ህጉ በተሻለ የሚያስቀጣ የህግ ረቂቅ በፍትህ ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ በቅርቡ ይጸድቃል ተብሎ…