ዜና

Rate this item
(28 votes)
ምርጫ ቦርድ የተቃዋሚዎች ውንጀላ መሰረተቢስ ነው ብሏል ባለፈው እሁድ በተከናወነው 5ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የተወዳደሩ ዋና ዋናዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣የምርጫውን ፍትሃዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚከቱ ግድፈቶችና የህግ ጥሰቶች መፈጸማቸውን ጠቅሰው የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበሉ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በ442 የምርጫ ክልሎች ኢህአዴግ ሙሉ…
Rate this item
(12 votes)
“የዲሞክራቲክ ተቋማት አለመጠናከር በምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳርፏል” የአሜሪካ እምባሲ የዘንድሮውን ምርጫ የመታዘብ እድል ያላገኘው የአውሮፓ ህብረት፤ ምርጫው በተለያዩ ተፅዕኖዎች መሃል የተደረገ እንደነበር የገለፀ ሲሆን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በበኩሉ፤ ምርጫው ሰላማዊ ቢሆንም የዲሞክራሲ ተቋማት አለመጠናከር በምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳርፏል…
Rate this item
(7 votes)
ገንዘቡን ለፍትህና እኩልነት ለሚታገሉ ድርጅቶች እሰጣለሁ ብሏል ባለፈው ወር መጨረሻ ላይ በእስራኤሏ ባት ያም ከተማ በፖሊስ የድብደባ ጥቃት የደረሰበት ኢትዮ-እስራኤላዊው ወታደር ዳማስ ፓካዳ፣ የተፈጸመብኝ ጥቃት ከዘረኝነት የመነጨ ነው ሲል በአገሪቱ ፖሊስ ላይ ክስ መመስረቱንና ለደረሰበት ጉዳት የ100 ሺህ ዶላር ካሳ…
Rate this item
(9 votes)
*በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ቅስቀሳ ሲካሄድ መታዘቡን ጠቁሟል የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድን፤ ባለፈው እሁድ የተካሄደው የኢትዮጵያ አገራዊ ምርጫ ከአንዳንድ ጥቃቅን ችግሮች በቀር ሰላማዊና ተዓማኒ ነው አለ፡፡ በአንዳንድ የምርጫ ጣቢዎች ለመምረጥ ከተመዘገበው ሰው በላይ ድምጽ የተሰጠባቸው ወረቀቶች መገኘታቸውን የጠቀሰው ታዛቢ ቡድኑ፤ በተወሰኑ…
Rate this item
(11 votes)
ከአሜሪካና ከአውሮፓ ይመጡ የነበሩ ታዛቢዎች ቀርተዋል። አለምክንያት አይደለም።ምርጫዎች ምንም ቢሆኑ፣ በሰላም ከተጠናቀቁ በቂ ነው የሚል ተስፋ ቢስነት ሰፍኗል።አለማቀፍ የሚዲያ ተቋማት በምርጫው እለት ካልሆነ በቀር ብዙም ቦታ አይሰጡትም። ለፖለቲካ ምርጫ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጡ የነበሩ የአሜሪካና የአውሮፓ መንግስታት፣ ዛሬ ዛሬ ድምፃቸው ቢጠፋ…
Rate this item
(13 votes)
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙትን የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አያያዝና የወቅቱን አጠቃላይ ሁኔታቸውን በተመለከተ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ማስታወቁን ዘ ጋርዲያን ትናንት ዘገበ፡፡የተመድ የግርፋትና ስቃይ መከላከል ልዩ ክፍል ባልደረባ የሆኑት ጁአን ሜንዴዝ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ላይ በየመን አውሮፕላን ማረፊያ…