ዜና

Rate this item
(3 votes)
በእስራኤል በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ናቸው ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር አንበሴ ተፈራ በእስራኤል የመጀመሪያው ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መምህርና የፋካልቲ አባል በመሆን በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ ስራ መጀመራቸውን ጂዊሽ ኒውስ ድረገጽ ሰሞኑን ዘገበ፡፡ዶ/ር አንበሴ በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የእብራይስጥ ባህል ጥናት የትምህርት ክፍል የሴሜቲክ…
Rate this item
(24 votes)
 ተቃዋሚዎች ኦባማ በአፍሪካ ህብረት በሚያደርጉት ንግግር ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል በኢትዮጵያ ይፈፀማሉ የተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በቸልታ እንዳያልፉ ተጠይቀዋል ፕሬዚዳንት ኦባማ በኬንያና በኢትዮጵያ በሚያደርጉት ጉብኝት፣ በዲሞክራሲና በሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ መሻሻል እንዲፈጠር ግፊት ሊያደርጉ እንደሚችሉ የጠቆሙ ሲሆን በኬንያ ተቃዋሚዎችን እንደሚያነጋግሩ ይጠበቃል፡፡…
Rate this item
(12 votes)
ጊዜው 1998 ዓ.ም፡፡ ወቅቱ እንደ አሁኑ ክረምት ነው፡፡ ድሬዳዋ በደረሰባት ድንገተኛ የጐርፍ አደጋ ከ260 በላይ ነዋሪዎቿ ለህልፈት የተዳረጉበት ክፉ ጊዜ ነበር፡፡ ሐምሌ 29 እኩለ ሌሊት ላይ ከከተማዋ ደጋማ አጐራባች አካባቢዎች ተጠራቅሞ የመጣው ጐርፍ ያስከተለው አደጋ ከሞቱት በተጨማሪ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ…
Rate this item
(4 votes)
አሁን ከ21ሺ በላይ አልጋ ያላቸው ከ600 በላይ ሆቴሎች አሉ የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ የሆቴሎች ኮከብ ምደባ ተጠናቋል ኢትዮጵያ 3ኛውን ገንዘብ ለልማት ኮንፈረንስ በማስተናገዷ ለሚዲያ ከፍላ ከምታገኘው እጅግ የላቀ የገጽታ ግንባታ ማከናወኗን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር አስታወቀ፡፡ ሆቴሎች ለኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ ሚና…
Rate this item
(8 votes)
* መንግሥት የመሬት አቅርቦት በመጨመር ዋጋውን አረጋጋለሁ ብሏል * ከሊዝና ሌሎች ገቢዎች ከ1.6 ቢ. ብር በላይ ተሰብስቧል የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ሊዝ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ መምጣቱን የሚናገሩ አንዳንድ የመዲናዋ ነዋሪዎች፤ ሁኔታው መፍትሄ ካልተበጀለት ከጥቂት ባለፀጐች በቀር መሬት ማግኘት…
Rate this item
(23 votes)
ፎከር - 50 ለመጨረሻ ጊዜ የተመረተው ከ20 ዓመት በፊት ነው በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች፤ ከ50 ሰው በላይ እንዳያጓጉዙ የተጣለባቸው ገደብ ሊያሰራቸው እንዳልቻለ ጠቁመው ገደቡ እንዲነሳላቸው ጠየቁ፡፡ የበረራ አገልግሎት ሰጪዎቹ፤ ከዚህ ቀደም የወንበር ገደቡን ጨምሮ የጋራዥ ቦታና ሌሎች በዘርፉ…