ዜና

Rate this item
(1 Vote)
• በቅርቡ በድጋሚ ሊደረግ የታሰበውን ህዝበ ውሳኔ እንደማይቀበሉትም ገልጸዋል ሁለት የዎላይታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤የወላይታ ዞን ወደፊት በሚመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ከሌሎች ዞንና ወረዳዎች ጋር እንዲደራጅ መወሰኑን በመቃወም፣ በፌደሬሽን ምክር ቤት ላይ ክስ መመሥረታቸውን አስታወቁ፡፡ በቅርቡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በድጋሚ ሊደረግ…
Rate this item
(2 votes)
አማራ ባንክ የተገልጋዩን የክፍያ ሥርዓት አካች፣ ዘመናዊና ቀላል እንዲሁም ከካሽ ነጻ ለማድረግ ከሚያከናውናቸው መጠነ ሰፊ ሥራዎች ጋር በተያያዘ፣ ከሳንቲም ፔይ ፋይናንሻል ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡አማራ ባንክና ሳንቲም ፔይ የስምምነት ሰነዱን የተፈራረሙት፣ ዛሬ ረፋድ ላይ በባንኩ ዋና…
Rate this item
(2 votes)
በትላንትናው ዕለት ለጁምአ በወጡ የሙስሊም ምዕመናን ላይ በፀጥታ ሃየሎች በተተኮሰ ጥይት ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ሰዎች መሞታቸውን ምንጮች ተናገሩ።በትናንትናው ዕለት የመንግስት በመስጂዶች ላይ እያካሄደ ያለውን ፈረሳ እንዲያቆምና የፈረሱትን መስጂዶች እንዲያሰራ ተቃውሞ በማሰማት ላይ የነበሩ ሙስሊም ምዕመናን ከፀጥታ ሃይሎች በተከፈተባው ተኩስና በአስለቃሽ…
Rate this item
(0 votes)
በሸገር ከተማ ወደ 112ሺ የሚጠጉ ቤቶች መፍረሳቸውንም ገልጿል በሸገር ከተማ በመንግስት አካላት ከፈረሱ መስጊዶች ጉዳይ ጋር በተያያዘ ባለፈው አርብ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ አንዋር መስጊድ ውስጥ በመንግስት የፀጥታ ሃይሎች በተወሰደ እርምጃ የሰው ህይወት ማለፉንና የአካልና…
Rate this item
(2 votes)
የክልሉ የ2015 ዓመት አጠቃላይ በጀት ከ100 ቢሊዮን ብር ያነሰ ነው በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰውን ጦርነትና ግጭት ተከትሎ፣ በአማራ ክልል የደረሰው የንብረት ውድመት 522 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተገለፀ፡፡ የክልሉ መንግስት ከወራት በፊት ባወጣው ሪፖርት በክልሉ ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ የደረሰው የንብረት ውድመት 294…
Rate this item
(9 votes)
 በተቃውሞው ከመንግስት ሃይሎች በተተኮሰ ጥይት የቆሰሉ ሰዎች አሉ በሸገር ከተማ አስተዳደር እየተፈፀመ ያለውን የመስጂድ ፈረሳ ተግባር የሚቃወም ሰልፍ በመርካቶ አንዋር መስጂድና በኒን መስጂዶች ትናንት ተካሂዷል፡፡ የተቃውሞ ሰልፉን ለመበተን ከመንግስት የፀጥታ ሃይሎች በተተኮሰ ጥይት የተጎዱ ሰዎች መኖራቸውንና በአስለቃሽ ጭስም ጉዳት መድረሱን…