ዜና

Rate this item
(0 votes)
የታይም ጀነራል ቢዝነስ ግሩፕ ባለቤትና ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ባለሀብት አቶ መኩሪያ ባሳዬ፣ በሁሉም ክልሎች የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶችን ሊገነቡ መሆኑን አስታወቁ።የመጀመሪያውን የት/ቤት ግንባታ ባለሀብቱ ሀብት ባፈረሩበት የሲዳማ ክልል ወንዶ ወረዳ፣ ዩዎ ቀበሌ ውስጥ በሚገኘው ዩዎ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ለሚገነባው…
Rate this item
(1 Vote)
በመላው ሀገሪቱ ለህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት የመስጠት ራዕይ የሰነቀው ዲቤክ አለም አቀፍ የእውቀት ማዕከል፣ “መልካም ዕውቀት በክረምት” በሚል መርህ ለሁለት ወር የሚቆይ የልጆች ስልጠና ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ማእከሉ ይህን ያስታወቀው ባለፈው ረቡዕ ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በሳፋየር አዲስ…
Rate this item
(3 votes)
 ከፍተኛ የፀጥታ ስጋት ውስጥ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ላይ በንፁሃን ዜጎችና በመንግስት የስራ ሃላፊዎች ላይ የሚፈፀመው እገታና ግድያ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ በያዝነው ሰኔ ወር በ10 ቀናት ጊዜ ውስጥ ብቻ ሁለት የወረዳ አስተዳዳሪዎች በታጣቂዎች ታግተው ከተወሰዱ በኋላ ተገድለው ተጥለው ተገኝተዋል፡፡የኦሮሚያ ክልል…
Rate this item
(2 votes)
 የራያ አካባቢዎች በጀት ለትግራይ ክልል እንዲይተላለፍ የሚጠይቁ የ145ሺ ሰዎች ፊርማ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀርቧል - የሰሞኑ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን ጉብኝት ፕሬዚዳንት ጌታቸው በፅኑ ተቃውመውታል በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባናል ጥያቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች ላይ አሁንም ውዝግቡ እንደቀጠለ ነው፡፡የፌደራል መንግስቱ ለሚቀጥለው በጀት ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ፤ የኢትዮጵያ ሚዲያ ድጋፍ ፕሮግራምን ከትላንት በስቲያ ሃሙስ በይፋ ያስጀመረ ሲሆን፤ ለፕሮግራሙ የ944 ሺህ ዮሮ ወይም የ57ሚ.ብር በጀት መመደቡ ተገልጿል፡፡ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት በሚዘልቀው በዚህ ፕሮግራም፤ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤትና ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር የሚሰራ ይሆናል ተብሏል፡፡በተጨማሪም፤ ካናል…
Rate this item
(1 Vote)
በሁለት ዓመት ውስጥ የጠናቀቃሉ ተብሏል በቤቶች ልማት ዘርፍ ላይ የተሰማራው “ኤን ኤም ሲ (NMC) ሪል እስቴት በሀገሪቱ ያለውን የቤት እጥረት ለመቀነስና ለማቃለል በ8 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ካፒታል 600 አፓርታማዎችን ሊገነባ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል። በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13…