ዜና

Rate this item
(24 votes)
ባለፈው ዓመት በተለይ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የተቀሰቀሰውን ሕዝባዊ ተቃውሞና ግጭት ተከትሎ በዜጎች ላይ እየተደረገ የቆየው የሰብአዊና የዴሞክራሲያዊ መብቶች እመቃ መቀጠሉን ያስታወቀው ሂውማን ራይትስ ዎች፤ መንግስት የህዝቦችን መብት ማክበርና ማስከበር እንዳለበት፣ አሳሰበ፡፡ ኢትዮጵያ ያለፈውን የፈረንጆች ዓመት በከባድ መከራና የመብት ክልከላዎች ማሳለፏን…
Rate this item
(18 votes)
የጎንደር፣ የአኵስም፣ የላሊበላና የጃንሜዳ አብሕርተ ምጥማቃት በናሙናነት ተመርጠዋልየባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን፣ የጥምቀት በዓል አከባበርን፣ በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ የትምህርትና የባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ባህላዊ የዓለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚያስችል የማስመረጫ ሰነድ ዝግጅት ሊያካሒድ ነው፡፡ ሰነዱን ለማዘጋጀት በዘንድሮው የጥምቀት ክብረ…
Rate this item
(9 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በመንግስት ተደርጎብኛል ባለው ጫና ዙሪያ፣ ከአውሮፓ ህብረት ኃላፊዎች ጋር መወያየቱን፣ የፓርቲው የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ገለፁ፡፡ የአውሮፓ ህብረት ኃላፊዎች፤ ፓርቲው ደረሰብኝ ባለው ጫናና ባነሳቸው ጥያቄዎች ዙሪያ በቅርቡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ…
Rate this item
(6 votes)
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተቀስቅሶ የነበረውን ተቃውሞና ግጭት ተከትሎ የተፈጠሩ የህዝብ መቃቃሮች እንዲሽሩ የሃይማኖት አባቶች በእርቀ ሰላም ሥራ ላይ እንደሚተጉ ሲሆን መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ተቀብሎ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥም እናሳስባለን ብለዋል፡ ባለፈው ሳምንት ለሁለት ቀናት በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ በተደረገው…
Rate this item
(6 votes)
በስለላ ወንጀል ተጠርጥረው ለወራት በእስር የቆዩ 3 ግብፃውያን፤ ከእስር ተለቀው ረቡዕ ምሽት ወደ ሀገራቸው ተላኩ፡፡የግብፁ ‹‹ናይል ቲቪ›› የሀገሪቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የኢትዮጵያ መንግስት በዲፕሎማሲያዊ ጥረት ግብፃውያኑን ከእስር ለቅቆ ወደ ሀገራቸው መላኩን አስታውቋል፡፡ የህዳሴውን ግድብ በሚመለከት የስለላ ስራ በመስራት…
Rate this item
(6 votes)
‹አገራችንን ለማሳደግ የምናደርገው ጥረት አለአግባብ ሊደናቀፍ አይገባም››በደብረ ብርሃን፣ 100 ሜጋ ዋት የነፋስ ኃይል ለማምረት ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲሰራ የቆየው ‹‹ቴራ ግሎባል ኢነርጂ ዴቨሎፐርስ›› ኩባንያ፤ አዲስ በወጣ መመሪያ መሰረት ጨረታ ከሌሎች ኩባንያዎች ጋር እንዲገባ መጠየቁ አግባብ አለመሆኑን ገለፀ፡፡የኩባንያው ባለቤት ኢ/ር በኃይሉ…