ዜና

Rate this item
(17 votes)
ጽላቱን የሚያውቁ ካህናት በምርመራው መካተት እንዳለባቸው ተጠቁሟል• “ጥያቄውን ለሀገረ ስብከቱ እንዳናቀርብ ሥራ አስኪያጁ ያሳስሩናል” /ምእመናኑበጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት መንበረ ጵጵስና የምትገኘው፣ የሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ዕድሜ ጠገብ ታቦት፣ የደረሰበት አለመታወቁን የከተማው ምእመናን የተናገሩ ሲሆን፤ በአቋራጭ መክበር በሚፈልጉ…
Rate this item
(3 votes)
“አዋጁ በሁሉም ክልል መሆኑ ህገ መንግሥታዊ ጥያቄ ያስነሳል” (የህግ ባለሙያ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለቀጣይ 4 ወራት መራዘሙ በእጅጉ እንዳሳዘናቸውና እንዳስደነገጣቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች የገለፁ ሲሆን ኮማንድ ፖስቱ በበኩሉ፤ያላጠናቀቃቸው የቤት ስራዎች ስላሉት አዋጁ እንዲራዘም ማስፈለጉን አስታውቋል፡፡ ከ6 ወራት በፊት የታወጀው አስቸኳይ ጊዜ…
Rate this item
(6 votes)
*አርሶ አደሮችን ጨምሮ 1 ሚሊዮን ገደማ ባለአክሲዮኖች ይሣተፉበታል *የኩባንያው ካፒታል 5.7 ቢሊዮን ብር እንደሚሆን ተገምቷል አጠቃላይ ካፒታሉ 5.7 ቢሊዮን ብር እንደሚሆን የተገመተው "ኬኛ ቤቨሬጅስ" የተባለ ግዙፍ ኩባንያ በዛሬው እለት በኦሮሚያ በይፋ ይመሰረታል፡፡ የኦሮሚያ "የኢኮኖሚ አብዮት" በሚል በክልሉ የተጀመረው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ…
Rate this item
(11 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ ይፃረራል፤ ያሉት የትግርኛ ቋንቋ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ከሥርጭት እንዲታገድላቸውና እንዲወገድላቸው፣ የመቐለ ምእመናን የጠየቁ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር በበኩሉ፣ “ትርጉሙ፣ በቤተ ክርስቲያኗ ሊቃውንት የተሠራ ነው፤ ስሕተት አለው፤ የሚል እምነት የለንም፤” ብሏል፡፡ ከ40 በላይ የሆኑ…
Rate this item
(36 votes)
• የግል ቤት የሌላቸው የክልሉ ተወላጆችና የኦሮሚያ ዳያስፖራዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ• የመጠጥ አምራች ኩባንያና የሲሚንቶ ፋብሪካ አክሲዮኖች ለክልሉ ተወላጆች ይቀርባሉየኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣ ተወላጆቹ በሙሉ በክልሉ ከተሞች የመኖሪያ ቤት መስሪያ የከተማ ቦታ በነፃ እንዲያገኙ ወሰነ፡፡ በክልሉ የሚገኙ አርሶ አደሮች፣ አርብቶ አደሮች፣ የግል…
Rate this item
(8 votes)
ከለጋሾች የሚጠበቀው እርዳታ በሚፈለገው መጠን አልቀረበም ተብሏል በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች በያዝነው ወር ዝናብ ካልዘነበ፣ የተረጂዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የተገለጸ ሲሆን ከውጭ ለጋሾች የሚጠበቀው እርዳታም በሚፈለገው መጠን እየቀረበ አይደለም ተብሏል፡፡ በድርቅ ለተጎዱ 5.6 ሚሊዮን ዜጎች እስካሁን መንግስት አስፈላጊውን እርዳታ እያቀረበ መሆኑን…