ዜና

Rate this item
(3 votes)
24 ሰዎች በወረርሽኙ መሞታቸው ተገልጿል ከታህሳስ መጨረሻ ጀምሮ በደቡብ በሶማሌና በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱን ዩኒሴፍ ያስታወቀ ሲሆን እስካሁን በበሽታው 24 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል፡፡በሪፖርቱ በተጠቀሱት የደቡብ፣ ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞንና በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ባለፉት ሳምንታት ውስጥ…
Rate this item
(5 votes)
- የሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ - “መንግስት ታጋቾቹን ለማስለቀቅ ጥረቱን ቀጥሏል” - ኮሚሽኑ በደንቢዶሎ ከወር በፊት የታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፀው የኢትዮጵያ ሠብአዊ መብት ኮሚሽን፤ መንግስት የተማሪዎችን ህይወት አደጋ ላይ በማይጥል መንገድ ከእገታ የማስለቀቁን ተግባር…
Rate this item
(0 votes)
በፋይናንስ ችግር የሚፈለገውን ያህል አለመንቀሳቀሱን ጠቁሟል ከዘጠኝ ወራት በፊት የተመሠረተው የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ ም/ቤት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጠየቀውን የፋይናንስ ድጋፍ ባለማግኘቱ የሚጠበቅበትን ያህል እንቅስቃሴ ማድረግ አለመቻሉን ጠቁሞ፣ ከዚህ በኋላ በአባላቱ መዋጮ ራሱን ለማጠናከር መወሰኑን አስታወቀ፡፡ ከሰሞኑን የጋራ ም/ቤቱ ከተቋቋመ…
Rate this item
(0 votes)
ኦነግና ኦብነግን ጨምሮ 11 የፖለቲካ ድርጅቶች በቀጣዩ ምርጫ በየአካባቢያቸው ካሸነፉ ጥምር መንግሥት ለመመስረት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ለረዥም ዓመታት በጋራ መግባባት ስምምነቶች እየተደጋገፉ የትጥቅ ትግል ሲያደርጉ መዝለቃቸውን ለአዲስ አድማስ የጠቆሙት የኦነግ…
Rate this item
(1 Vote)
 ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ከደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች ከተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎችና የህዝብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት የክልልነት፣ ዞንነትና ልዩ ወረዳነት ጥያቄዎች በስፋት ቀርቦላቸዋል፡፡ ከትናንት በስቲያ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደውና ከ3ሺህ በላይ የሚሆኑ ከሁሉም የደቡብ አካባቢዎች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር…
Rate this item
(1 Vote)
በቻይና ውሃን ግዛት የተቀሰቀሰውና ከ25 በላይ ቻይናውያንን ለሞት የዳረገው ኮሮና ቫይረስ ለኢትዮጵያም ስጋት ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቻይና የሚመጡ መንገደኞችን መመርመር ጀምሯል፡፡ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች አለመገኘታቸውንና አየር መንገዱ በተለይም ከቻይና የሚገቡ መንገደኞች ላይ ጥበቃ ፍተሻ እያደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ…