ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በሀገራችን ባለፈው መጋቢት 4 የተጀመረው አስትራዚንክ የተባለ የኮሮና ክትባት ለደም መርጋትና ለሌሎች የጤና ችግሮች ይዳርጋል መባሉ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን፤ በኢትዮጵያ ክትባቱን በወሰዱ ሰዎች ላይ እስካሁን ያጋጠመ አንዳችም የጤና እክል አለመኖሩን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት…
Rate this item
(2 votes)
ኢዜማ 99 ገፆች ባሉት የዘንድሮ ምርጫ መወዳደሪያ ቃል ኪዳን ሰነዱ (ማኒፌስቶ) የሃገራዊ ደህንነት ስጋቶች ያላቸው ስምንት የሃገር ውስጥ ጉዳዮችና አምስት የውጭ ደህንነት ስጋቶች በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ኢዜማ ብሔራዊ የደህንነት ስጋቶችን የውጭና የሃገር ውስጥ በማለት በሁለት ከፍሎ ያቀረበ ሲሆን የሃገር ውስጥ ደህንነት ስጋቶች…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ አጣዬና ሸዋሮቢት እንዲሁም በአካባቢው ባሉ ከተሞች የተፈፀመውን ድርጊት የሚያጣራ ልዩ የምርመራ ቡድን ከፌደራልና ከክልል ጠቅላይ አቃቢና ፖሊስ ተወጣጥቶ ምርመራ መጀመሩን ታውቋል፡፡የተፈፀመው ድርጊት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ጥልቅ ምርመራ እንደሚካሄድበት ያመለከተው የአማራ ክልል ጠቅላይ አቃቢ…
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ 45 ዓመት የሰራተኞች ቀንን በመስቀል አደባባይ እያከበሩ በነበረበት ወቅት “አመፅ አካሂዳችኋል” በሚል የተገደሉ የኢህአፓ አባላትን በዛሬው እለት ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚዘክር ፓርቲው አስታውቋል፡፡በ1968 ዓ.ም የሰራተኞች ዓመታዊ በአል በሚከበርበት ወቅት የሰራተኛ ማህበሩ አባልና የኢህአፓ አባላት የሆኑ በርካታ ሠራተኞች በአደባባይ ላይ የተገደሉበትን…
Rate this item
(1 Vote)
በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በሚገኙ ለሙኩሳ፣ ቀጮ፣ክርክር እና ጋሌ በተባሉ ቀበሌዎች ውስጥ ሚያዚያ 15 ቀን 2013 በተፈፀሙ ጥቃቶች ቢያንስ ከ20 ያላነሱ ዜጎች ማንነታቸው ተለይቶ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ያስታወቀው ኢሰመኮ፤ የንፁሃን ዜጎች ማንነት ለይቶ ግድያ አሁንም መቀጠሉ በእጅጉ አሳሳቢ ነው ብሏል፡፡በተመሳሳይ በደቡብ…
Rate this item
(2 votes)
ካለፈው መጋቢት ወር አጋማሽ ጀምሮ በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬና አካባቢዋ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ የግድያ ወንጀልና የደረሰውን ቁሳዊ ውድመት የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ወደ ስፍራው ተላከ። የተላከው ቡድን ከፌደራልና ከአማራ ክልል ጠቅላይ አቃቢ-ህግና ከፖሊስ አባላት የተውጣጡ መሆኑንም የአማራ ክልል ጠቅላይ አቃቢ…