ዜና

Rate this item
(0 votes)
 “በጥናት የደረስኩበትን ቦርዱ ውጤቱን ከገለፀ በኋላ ለህዝቡ ይፋ አደርጋለሁ” ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ፤ 6ኛው አገራዊ ምርጫ፤ የምርጫን ዝቅተኛ መመዘኛ የማያሟላ ነው ሲል ገለፀ፡፡ ፓርቲው ከምርጫው በፊት በምርጫው ወቅትና ከምርጫው በኋላ ባሉ ጉዳዮች ላይ ጥናት ማድረጉንና በጥናቱ ውጤትም ሰኔ 14 የተካሄደው…
Rate this item
(9 votes)
ማንኛውንም አጠራጣሪ ነገር ህዝቡ እንዲጠቁም አሳስቧል የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከነገ በስቲያ ሰኞ የሚካሄደው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ሰላምና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለኢትዮጵያ ህዝብና ለሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጥሪ አቀረበ፡፡ኮሚሽኑ “ለኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ በሰላም አደረሳችሁ” ብሎ በሚጀምረው መግለጫው፣ የምርጫው…
Rate this item
(4 votes)
1. የተወዳዳሪዎች ብዛትበኦሮሚያ ክልል፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በአብዛኞቹ ቦታዎች፣ አይወዳደሩም፡፡ገዢው ፓርቲ፣ በኦሮሚያ 60% ገደማና ከዚያ በላይ፣ ያለተወዳዳሪ ነው የቀረበው፡፡2. የብርቱ ፉክክር አካባቢዎችአዲስ አበባ፣ ለከተማ ምክር ቤትና ለፓርላማ፣ ሶስት ፓርቲዎች በብርቱ የሚፎካከሩበት ሆኗል፡፡ ብልፅግና፣ ኢዜማና ባልደራስ፡፡የአማራ እና የደቡብ ክልሎች፣ በተለይ ከተሞችና ዙሪያቸው፣…
Rate this item
(1 Vote)
- ኮሚሽኑ በምርጫው የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን ለመታዘብ ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ አልተቀበለውም - ቦርዱ ጥያቄውን ያልተቀበለው ኮሚሽኑ በታዛቢነት እንዲሳተፉ ከተፈቀደላቸው አካላት ባለመካተቱ መሆኑን አመልክቷል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ላይ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን…
Rate this item
(3 votes)
የቀድሞ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ኢታማዞር ሹም ጀነራል ሰዐረ መኮንንና ጓደኛቸው ሜጄር ጄኔራል ገዛኢ አበራን በመግደል ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ፤ በሞት እንዲቀጣ ዐቃቤ ህግ ጠየቀ፡፡ የተከሳሹ ጠበቆች በበኩላቸው፤ የዐቃቤ ህግ ጥያቄ ከወንጅል ህግ ድንጋጌ ወጪ እንደሆነ በመግለፅ መቃወሚያቸውን…
Rate this item
(2 votes)
 አዲስ የፖሊስ የደንብ ልብስና አርማም ይመረቃል አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ታላቅ ፖሊሳዊ ትርኢት የሚያቀርብ ሲሆን አዲስ የፖሊስ የደንብ ልብስና አርማ እንደሚመረቅ ታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሚዲያ ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ማርቆስ ታደሰ ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት፤ ዛሬ…