ዜና

Rate this item
(4 votes)
በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ከእለት ወደ እለት እየተባባሰ የመጣው ግጭት መፍትሔ አልባ ወደሚሆንበት ደረጃ ሊሻጋገር ይችላል የሚል ስጋት እንዳለው የገለፀው እናት ፓርቲ፤ በግጭቱ ቀጥተኛ ተሳታፊ ለሆኑና ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሠላም ጥሪ አቀረበ፡፡“መላ ኢትዮጵያውያን አሁን በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ዘውግ ተኮር፣እጅግ ፈታኝ…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢዜማ በ28 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ምርጫው እንዲደገም ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበው ማመልከቻ ተቀባይነት በማጣቱ ጉዳዩን ወደ ፍ/ቤት መውሰዱ ታውቋል፡፡ሰኔ 14 ቀን 2013 በተካሄደው 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ኢዜማ ከተወዳደረባቸው የምርጫ ክልሎች 28 ያህሉ ላይ የተለያዩ ማጭበርበሮች ተፈፅመዋል የሚል አቤቱታ ውጤቱ…
Rate this item
(0 votes)
 - በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት 5.ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት እንደሚያደርግ ታውቋል - የአገልግሎት አድማሱን ወደ ምግብ ማድረስና የክልል ከተሞች ያስፋፋል ተብሏል። “ሊትል” በሚል ስያሜ የሚታወቀው የኬንያው የራይድ ኩባንያ በቅርቡ የኢትዮጵያን ገበያ በመቀላቀል አገልግሎቱን በአዲስ አበባ እንደሚጀምር ተገለፀ። ግዙፉ የቴሌኮም ኩባንያ “ሳፋሪኮም” እና…
Rate this item
(0 votes)
 በአሸባሪው ህወሃት የሚፈጸመው የሰብዓዊ ድጋፍ በማደናቀፍ የፖለቲካ ትርፍ የማግኘት ጥረት በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ሊወገዝ እንደሚገባው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አመለከተ።ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ፤የኢትዮጵያ መንግስት አርሶ አደሩ እንዲያርስና የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲቀላጠፍ በማሰብ የተናጠል የተኩስ አቁም ማድረጉን ተከትሎ፣ የአሸባሪው ህወሃት ትርፍራፊዎች የሰብዓዊ…
Rate this item
(2 votes)
የፌደራሉ መንግስት በአሸባሪነት በፈረጀው የህውኃት ታጣቂ ቡድን ላይ ሲወስድ የቆየውን ህግ የማስከበር እርምጃ በማቆም ሠራዊቱ የትግራይ ክልልን ለቆ እንዲወጣ ከወሰነበት ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ንፁሃን ዜጎች በህወኃት ታጣቂ ቡድን እየተገደሉ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከትግራይ ግጭት ጋር ተያይዞ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርስ እንግልት፣ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆነ እስርና ጥቃት በአፋጣኝ ሊቆም እንደሚገባ ያሳሰበ ሲሆን አምነስቲ ኢንተርናሽናል በበኩሉ፤ በትግራይ ተወላጆች፣ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች ላይ የሚደረግ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆነ እስር እንዲቆም…