Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(2 votes)
ጋዜጣችሁ አሁንም እንደታገደ ነው? ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (የአንድነት ፓርቲ ሊ/መንበር) ኢህአዴግ ጠ/ሚኒስትሩን ለመተካት ዘግይቷል፤ ጋና በሁለት ቀን ነው የተኩት የጠ/ሚኒስትሩን ቦታ ማን ሊተካው እንደሚችል ይናገራሉ (አቶ ግርማ ብሩ አቶ አዲሱ ለገሰ አቶ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ ወይምአቶ ስዩም)አዎ እንደታገደ ነው፡፡ ባለፈው አርብ…
Rate this item
(3 votes)
የአየር ንብረት ለውጥ ድርድሮችና ውይይቶች ሲነሱ በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ይታወሳሉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ፕሮግራም (UNEP) በክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈተ ዜና የተሰማውን ሀዘን ገልፃ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች በተለይም ከአየር ንብረት…
Saturday, 15 September 2012 11:50

ዕንቁጣጣሽ - ርዕሰ አውደ አመት

Written by
Rate this item
(27 votes)
በግዕዝ አውደ ዓመት ይባላል - ርዕሰ አውደ ዓመት - የበዓላት ሁሉ የበላይ፣ ራስ ማለት ነው፡፡ በአማርኛ ደግሞ እንቁጣጣሽ፣ የዘመን መለወጫ ወይም ቅዱስ ዮሐንስ ይባላል፡፡ የዘመን መለወጫ የሚለው ግልፅ ስለሆነ ሁለቱን ስያሜዎች ለየብቻ እንመልከታቸው፡፡ በመጀመሪያ ቅዱስ ዮሐንስ ተብሎ የተሰየመው በነቢዩ ዘካሪያስ…
Rate this item
(3 votes)
ጊዜው በጣም ይነጉዳል፡፡ ትናንት የጀመርነው 2004 ዓ.ም ዛሬ ተጠናቋል፡፡ አንድ ዓመት እንደቀልድ እልም ይላል፡፡ መስከረም አልፎ መስከረም ሲተካ ሁሉም በየእምነቱ ለፈጣሪ እራሱን አደራ ይሰጣል፤ ‹‹ዓመት ከዓመት በሰላም አሸጋግረን›› ሲል፡፡ የተፈቀደላቸው ሲሻገሩ ያልተፈቀደላቸው ደግሞ ዓመቱን ሳይሻገሩ ይቀራሉ፡፡ ይህ የተፈጥሮ ዑደት ነው…
Rate this item
(1 Vote)
የስልጣን ክፍተትና አለመረጋጋት እንዳይፈጠር የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሹመት ከሁለት ሳምንት በፊት በፓርላማ እንዲፀድቅ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም፤ የአገሪቱን መረጋጋትና የህዝቡን ስሜት በማየት እንዲሁም የፕሮቶኮልና የአሰራር ደንቦችን ለማሟላት ሲባል ወደ መጪዎቹ ሳምንታት እንደተሸጋገረ ምንጮች ገለፁ።የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወትን በተመለከተ…
Rate this item
(1 Vote)
ሽልማቱን፣ የገጠር ሴት ተማሪዎችን ለመደገፍ አውለዋለሁ ብለዋል የኢትዮጵያ እህል ገበያ ድርጅትን በማቋቋምና በመምራት አድናቆትና ዝና ያተረፉት ዶ/ር እሌኒ ገ/መድህን፤ በኖርዌይ ያራ ፋውንዴሽን የአመቱ ተሸላሚ ሆነው ተመረጡ። ከሶስት ሳምንት በኋላ በታንዛኒያ በሚካሄድ ስነስርአት የ30ሺ ዶላር (የግማሽ ሚሊዮን ብር) ሽልማት የሚቀበሉ ሲሆን፤ …