Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(3 votes)
በቤት ውስጥ ባለው አየር ዙሪያ የሚገኙ አለርጂ አምጪ ተህዋስያን፣ ባክቴሪያዎችንና ቫይረሶችን በማጣራት ንፁህ አየር የሚፈጥር የተባለ የአየር ማሞቂያና ማቀዝቀዣ መሣሪያ አገራችን ገባ፡፡ LG በተባለው የኮሪያ ኩባንያ ተሠርቶ በሜትሮ ፒኤልሲ ወደ አገራችን የገባው የአየር ማሞቂያና ማቀዝቀዣ መሣሪያ አየር ውስጥ የሚገኙ ባክቴሪያዎች…
Rate this item
(4 votes)
ስቴዲየሙ ለጨዋታ ተፈልጓልበዛሬው ዕለት በሐዋሳ ከተማ ሊደረግ ታቅዶ የነበረው የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የሙዚቃ ኮንሰርት ስቴዲየሙ ለኳስ ጨዋታ በመፈለጉ ተሰርዞ ለሚቀጥለው ቅዳሜ ተላለፈ፡፡ የቤለማ ኢንተርቴይመንት የፕሮሞሽን እና ኢቬንት ሐላፊ አቶ ምኞት ኃይሉ (ዲጄ ዊሽ) ለአዲስ አድማስ እንደገለፀው፤ ቤለማ ኢንተርቴይመንት…
Rate this item
(2 votes)
ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በተለያዩ የግል ጋዜጦች ላይ ከሪፖርተርነት እስከ ዋና አዘጋጅነት በመሥራት የምትታወቀው የአዲስ አድማስ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ፤ ከሳምንት በኋላ በአሜሪካ የሚካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለመዘገብ ተመርጣ ትላንት ወደ አሜሪካ ተጓዘች፡፡ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የኤድዋርድ ሙር የ2012 የጋዜጠኞች ፕሮግራም ተመራጭ…
Rate this item
(7 votes)
ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ የሚገኙት የአገሪቷ ትልልቅ ከተሞች ከአንድ ሣምንት በላይ በጭለማ እና በውሃ ጥም አሳልፈዋል፡፡ ከስልክ እና ከኢንተርኔት ተቆራርጠው ለማሳለፍም ተገደዋል፡፡ ለከተሞቹ ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ አራት ትልልቅ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ማገናኛ በ“ሽፍቶች” በመዘረፉ ነው ከተሞቹን ጨለማ የወረሳቸው ተብሏል፡፡ ዘጠኝ ቀናት በጨለማ ሐሙስ…
Rate this item
(6 votes)
በጋና መዲና አክራ ከጥቅምት 28 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት በሚካሄደው የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ዓለምአቀፍ ማህበር ጉባኤ ላይ በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የሚሠሩ አስራ ሁለት ኢትዮጵያውያን እንደሚካፈሉ ተገለፀ፡፡ የአባይ ባንክ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ እና የቡና ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ እሸቱ…
Rate this item
(4 votes)
ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ላላቸው አረጋውያን በመዋጮ ላይ ያልተመሠረተ ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ ዋስትና ለመስጠት የሚያስችል አሠራር መታቀዱ ይፋ ሆነ፡፡ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ በግዮን ሆቴል ለውይይት ያቀረበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የማህበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ የመጨረሻ ረቂቅ ላይ ይፋ እንደተደረገው፤ በኢትዮጵያ…