ዜና
መንግስት አስፈላጊው እርዳታ እየተደረገ ነው ብሏል በኢትዮጵያ በ7 መቶ ሺህ ዜጎች ላይ የረሃብ አደጋ ማንዣበቡን ኦክስፋም ያስታወቀ ሲሆን በተለይ በሱማሌ ክልል የተፈጠረው የድርቅ ችግር፣ በርካታ ማህበራዊ ቀውሶችን እያስከተለ መሆኑ ተጠቁሟል። በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስትና አለማቀፍ ተቋማት በጋራ ባወጡት መግለጫቸው፤ የድርቅ ተረጅዎች…
Read 1715 times
Published in
ዜና
• ሆስፒታሉ በአገልግሎት ጥራት መጓደል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል• ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ሆስፒታሉ እንደ አዲስ እንዲደራጅ ትእዛዝ ሰጥቷልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ብቸኛ ሆስፒታሏን በአግባቡ መቆጣጠርና ማስተዳደር ባለመቻሏ ለከፍተኛ ምዝበራ መጋለጡን በሆስፒታሉ ላይ የቀረበ ሪፖርት ያረጋገጠ ሲሆን፤ ቋሚ ሲኖዶስ፤ ምዝበራ ፈጽመዋል የተባሉ ሐኪሞችና…
Read 4093 times
Published in
ዜና
ትርፉን ከ2.7 ቢሊዮን ወደ 25 ቢሊዮን ለማሳደግ አቅዷል የኢትዮጵያ አየር መንገድ 60 ተጨማሪ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ከቦይንግ፣ ኤርባስ እና ቦምባርዲየር ከተሰኙ አለማቀፍ ኩባንያዎች በ8 ዓመት ጊዜ ውስጥ ለመረከብ የሚያስችለውን የግዥ ውል ፈፅሟል፡፡ አየር መንገድ በአሁን ወቅት 92 አውሮፕላኖችን በማሰማራት፣ ከ100 በላይ…
Read 2589 times
Published in
ዜና
“አፋን ኦሮሞ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቋንቋ ነው” የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፤ “አፋን ኦሮሞ” የሀገሪቱ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ተግቶ እየሰራ መሆኑን፣ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቀዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ በተደጋጋሚ “አፋን ኦሮሞ” የሀገሪቱ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ጥያቄ እያቀረበ…
Read 3920 times
Published in
ዜና
በሁሉም አካባቢ የሚከበረው በዓል መሰረቱ ኃይማኖታዊ ነው - (ኢ/ኦ/ተ/ቤ) በየዓመቱ ከነሐሴ 16 ጀምሮ የሚከበረውን የአሸንዳ ሻደይ በአል፣ የትግራይና የአማራ ክልል በየፊናቸው፣ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረት እያደረጉ መሆኑን አስታወቁ፡፡ የትግራይ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ኃይሉ፤ ዘንድሮ በሁሉም…
Read 1940 times
Published in
ዜና
Sunday, 20 August 2017 00:00
ቅዱስ ሲኖዶስ፤ የተሳሳተው የትግርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንዳይሠራጭ አገደ
Written by Administrator
“በትግራይ በሃይማኖት ምክንያት የማይግባባ ማኅበረሰብ እየተፈጠረ ነው” /ምእመናን/የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ግድፈት አለበት በሚል በመቐለ ከተማና አካባቢዋ ሊቃውንትና ምእመናን ተቃውሞ የቀረበበት የትግርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንዳይሠራጭ ያገደ ሲሆን፤ አተረጓጎሙና ይዘቱ በሊቃውንት ጉባኤ እንዲመረመር አዘዘ፡፡የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር…
Read 2190 times
Published in
ዜና