ዜና

Rate this item
(2 votes)
- ቦርዱ ከፓርቲዎች ጋር መክሮ የሚያሳልፈው ውሳኔ እየተጠበቀ ነው - ጽ/ቤቱ አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጌአለሁ ብሏል ዘንድሮ የሚካሄደው የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ መስተዳደሮችና የአካባቢ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ገና ያልታወቀ ሲሆን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች ጋር መክሮ የሚያሳልፈው ውሳኔ እየተጠበቀ ነው ተብሏል፡፡…
Rate this item
(12 votes)
 · “የአንዷለም መፈታት ለልጆቻችን ትልቅ እፎይታን ይፈጥራል” - ዶ/ር ሰላም አስቻለው · “በአስተሳሰባቸውና በአመለካከታቸው የታሰሩ ሁሉ መፈታት አለባቸው” - የእስክንድር ነጋ ባለቤት ታዋቂውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና ፖለቲከኛው አንዷለም አራጌን ጨምሮ ከትናንት በስቲያ 746 ፖለቲከኞችና ግለሰቦች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነ…
Rate this item
(12 votes)
በ10 ቀናት የስብሰባ ማጠናቀቂያው ላይ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚገኙ የኦሮሞ ተቃዋሚ ኃይሎች የአብረን እንስራ ጥሪ በአቋም መግለጫው ላቀረበው ኦህዴድ፤ በዶ/ር ሌንጮ ለታ የሚመራውን የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ጨምሮ፣ የሀገር ውስጥ ፓርቲዎች አዎንታዊ ምላሽ እንደሰጡ ታውቋል፡፡ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በ10…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትና ባልደረቦቻቸው፣ ከአዲሱ የፓርቲው አመራር ጋር የተጀመረው እርቅ በመሰናከሉ፣ “የኢትዮጵያውያን ሀገር አቀፍ ንቅናቄ” የተሰኘ አዲስ ፓርቲ ለማቋቋም እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ለአዲስ አድማስ አስታወቁ፡፡ በሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ አመራሮችና በአዲሱ የእነ አቶ የሸዋስ አሰፋ አመራር መካከል ያለውን…
Rate this item
(4 votes)
ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር በእስረኞችና በሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል በቅርቡ ከእስር የተለቀቁት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ወደ መደበኛ የፓርቲ ሥራቸው ለመመለስ መወሰናቸውን የገለጹ ሲሆን በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ሱዛን ሞርሄድ ጋር መወያየታቸውም ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ባወጣው መረጃ፤ አምባሳደሯ በወቅቱ የሀገሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
53 ኢትዮጵያውያን ከሞዛምቢክ እስር ቤት ወጥተዋል የኬንያ መንግስት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ግዛቴ ገብተዋል ያላቸውን 29 ኢትዮጵያውያን፣ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ጠዋት ያሰረ ሲሆን በሌላ በኩል፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በሞዛምቢክ በህገ ወጥ መንገድ ድንበር አቋርጠዋል ተብለው የታሰሩ 53 ኢትዮጵያውያንን ማስፈታቱን አስታውቋል፡፡…