ዜና

Rate this item
(3 votes)
የዓለም ባንክ ከፍተኛ የሚባለውን የ1.2 ቢሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ ለኢትዮጵያ የፈቀደ ሲሆን ገንዘቡ በሀገሪቱ በተጀመረው ለውጥ ውስጥ የኢኮኖሚ እድገቱን ለማፋጠን በቀጥታ የሚውል ነው ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በሁለንተናዊ የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ እንደሚገኝ መገንዘቡን የገለፀው የአለም ባንክ፣ ከኤርትራ ጋር ሰላም መፍጠሩን፣ የፖለቲካ…
Rate this item
(2 votes)
ሃይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) የታክሲ አገልግሎት ድርጅት፤ ሕጋዊና ዓለምአቀፍ የጥራት ደረጃ ያለው አገልግሎት እየሰጠሁ ቢሆንም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሕገ-ወጥ ናችሁ በሚል በደል እያደረሰብኝ ነው ሲል አማረረ፡፡ ድርጅቱ ትናንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ “የትራንስፖርት መጥሪያ ቴክኖሎጂ አገልግሎት ለመስጠት ሕጋዊ…
Rate this item
(13 votes)
“ሰላምና ኢትዮጵያ አንድና ያው እስኪኾኑ መሥራት ይገባናል”ከትናንት በስቲያ ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው በለቀቁት የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ምትክ አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያዋ የአገሪቱ ሴት ርዕሰ ብሔር ሆነው ተሾመዋል፡፡ ይሄ ደግሞ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዚዳንት በመሾም በምስራቅ አፍሪካ ፈር ቀዳጅ ያደርጋታል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
“በመብት ጠያቂዎች ላይ የሚፈፀም ግድያ አለመቆሙ አሳሳቢ ነው”በራያ እና በወልቃይት ለዜጎች ሞትና እንግልት ምክንያት የሆኑ የማንነት ጥያቄዎች በፌደራል መንግስት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው የጠየቀው ሰማያዊ ፓርቲ፤ መብታቸውን በተለያየ አግባብ በሚጠይቁ ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ግድያ አሁንም አለመቆሙ አሳሳቢ ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ…
Rate this item
(8 votes)
የሶማሌ ህዝብ ከኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ ጋር በሰላም ለመኖር የሚፈልግ ህዝብ በመሆኑ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ጉዳይ የማይታሰብ ነው ሲሉ አዲሱ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፋ ኦማር አስገነዘቡ፡፡ “ሰሞኑን ከኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር በአስመራ በተፈፀመ ስምምነት የሶማሌ ህዝብ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን…
Rate this item
(5 votes)
• ሁለንተናዊ ለውጥ ያመጣል የተባለ መሪ ዕቅድ እንዲተገበር ተወስኗል• ኅብረቱ በትግበራው ለመሳተፍና እስከ ግንቦት ለውጡ እንዲታይ ጠይቋል ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመዋቅርና የአሠራር ችግሮች ኹነኛ መፍትሔ በመስጠት ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውና በአምባሳደር ካሳ ከበደ የሚመራው የአእላፋት ድምፅ የካህናትና…