ዜና
ከ20 ዓመታት በኋላ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩት ኢትዮጵያና ኤርትራ በወደብ አጠቃቀም፣ የጋራ የንግድ ቀጠና በመመስረትና በሌሎች ዘላቂ ግንኙነቶቻቸው ላይ የመጨረሻውን ስምምነት ሊፈራረሙ መሆኑን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታውቀዋል፡፡ የሁለቱ አገራት መሪዎች በዝርዝር የሃገራቱ ግንኙነት ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲያደርጉ መሰንበታቸውን…
Read 6609 times
Published in
ዜና
በመጪው ወር ይከናወናል የተባለው ሃገር አቀፍ የህዝብና ቤቶች ቆጠራ መርሃ ግብር እንዲራዘም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቀ (አብን) የጠየቀ ሲሆን የ1999 ዓ.ም ቆጠራ ውጤትም ከወዲሁ እንዲሠረዝ ጠይቋል፡፡ በ1998/99 ዓ.ም በተደረገው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ 2.5 ሚሊዮን የአማራ ህዝብን ጨምሮ የአዲስ አበባ፣ የጉራጌና የቅማንት…
Read 7291 times
Published in
ዜና
Sunday, 24 February 2019 00:00
ኢትዮጵያ በጣሊያን ወራሪ መንግስት ለተፈፀመባት ዘግናኝ እልቂት ተገቢ ካሳ እንድትጠይቅ ጥሪ ቀረበ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
- በ5 አመቱ የኢጣሊያ ወረራ ከ1 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተጨፍጭፈዋል- የቫቲካን መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ተብሏል- ጠቅላይ ሚ/ር ዐብይ አህመድ በካሳ ጥያቄው ላይ ጫና እንዲያሳድሩ ተጠይቋልከ82 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ በወራሪው የኢጣሊያን መንግስት በተፈፀመባት ወረራ በግፍ ለተሰውት…
Read 6198 times
Published in
ዜና
ባለፉት ሶስት ሣምንታት በማዕከላዊ ጐንደር ተፈጥሮ በነበረ ግጭትና አለመረጋጋት ከ45ሺህ በላይ ዜጐች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ያስታወቀ ሲሆን፤ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው አስንዝቧል፡፡ እነዚህ የተፈናቀሉትን ከ45ሺህ በላይ ዜጐች ድጋፍ ለማድረግ የክልሉ መንግስት 35 ሚሊዮን ብር መድቦ…
Read 5723 times
Published in
ዜና
“አገሪቱ አይታ በማታውቀው የዲሞክራሲ ለውጥ ውስጥ ገብታለች” ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መምራት ከጀመሩበት ሚያዚያ 2010 ዓ.ም ወዲህ ሃገሪቱ የዲሞክራሲ መሻሻሎችን እንዳሳየች ያስታወቀው ፍሪደም ሐውስ፤ አሁንም ዲሞክራሲውን እውነተኛ ለማድረግና ነፃ ህዝብ ለመፍጠር ሃገሪቱ ብዙ ሥራዎች ይቀራታል ብሏል፡፡ የዓለም…
Read 8912 times
Published in
ዜና
ፕ/ር መረራ ጉዲና በጐንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበዋል የሀገሪቱ ምሁራን ለሀገሪቱ የፌደራሊዝምና የፖለቲካ ችግር መፍትሔ ማምጣት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ማናጅመንት ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጀው የፖለቲካ ውይይት መድረክ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና፣ የጠ/ሚሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪው ዶ/ር አምባቸው…
Read 8888 times
Published in
ዜና