ዜና

Rate this item
(7 votes)
 · “አንድን ወገን የሚጠቅም ሥራ ያፈርሰናል እንጂ አይጠቅመንም” · በአዲስ አበባ ጉዳይ ለመወያየት ቢሮዬ ክፍት ነው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለሁለተኛ ጊዜ ከሀገሪቱ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ለተውጣጡ ጋዜጠኞች ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የአዲስ አበባን የባለቤትነት…
Rate this item
(4 votes)
በባህርዳር በጦር መሳሪያ በመታገዝ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ አካላት በአስቸኳይ ለህግ እንዲቀርቡ “አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ” ያሳሰበ ሲሆን ድርጊቱ በዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ላይ የተፈፀመ ጥቃት ነው ብሏል፡፡ ንቅናቄው ባለፈው እሁድ መጋቢት 15 ሊያካሂደው የነበረው የአዳራሽ ስብሰባን በሚቃወም ሰልፍ ላይ የጦር…
Rate this item
(4 votes)
 ከውጭ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እድሣትና እየተከናወነበት የሚገኘው ታላቁ ብሔራዊ ቤተ መንግስት ከ6 ወር በኋላ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገር ጐብኚዎች ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ፡፡ በቤተ መንግስቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እድሣት የሚደረግላቸውን ጥንታዊ ቤቶች፣ አዳራሾች ከትናንት በስቲያ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ጋዜጠኞች የተጐበኙ…
Rate this item
(8 votes)
“በድሃ ገንዘብ የተሠራ ነው፤ ቤቶቹን ባለዕድለኞች ከማስተለለፍ የሚያግደን ነገር የለም” - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በወሰን ይገባኛል ውዝግብ እጣ ለወጣላቸው ዕድለኞች ያልተላለፉት የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሚቀጥለው ሣምንት ለባለዕድለኞች እንደሚተላለፉ ተገልጿል፡፡ ቤቶቹን ለማስተላለፍ አስቸጋሪ ሆኖ በቆየው የወሰን ይገባኛል ውዝግብ ጉዳይ…
Rate this item
(18 votes)
- ኦነግ “ፊንፊኔ የኦሮሞ አንጡራ ሃብት ናት” ይላል - አረና ገና አቋም አልያዘም፤ በቅርቡ ይይዛል - ኦዴፓ የአዲስ አበባን የኦሮሞ ባለቤትነት ለማረጋገጥ እሰራለሁ ብሏል - ኦዴፓ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናት ባይ ነው አዲስ አድማስ በአዲስ አበባ ጉዳይ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አዲስ…
Rate this item
(2 votes)
 ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በለውጥ አመራርነት ወደ ስልጣን ከመጡበት ያለፈው አንድ ዓመት ወዲህ በኢትዮጵያ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስክ የተመዘገበው ለውጥ በምሁራን እየተገመገመ ነው፡፡ ትናንት (አርብ) ረፋድ የጀመረውና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት የሚካሄደው የግምገማ መድረኩ ዛሬም ቀጥሎ የሚውል ሲሆን 17 ያህል…