ዜና

Rate this item
(4 votes)
 የአማራ የጸጥታ ሃላፊዎች በጥቃቱ ፈጻሚዎች ማንነት ላይ አልተስማሙም ከሰሞኑ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ከተሞች ከ30 በላይ ንፁሃንን የገደሉ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጐችን ያፈናቀሉ የታጠቁ ሃይሎች በአፋጣኝ ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ መንግስትም የዜጐችን ሠላምና ደህንነት የማስጠበቅ ግዴታውን እንዲወጣ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች አሳሰቡ:: መንግስት በመግለጫው…
Rate this item
(4 votes)
 በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ፣ እሳት በማስነሳት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ታስረዋል በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ ላይ ተደጋጋሚ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱን ተከትሎ፣ ዘመናዊ የበረሃ እሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተር እንዲገዛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ማዘዛቸው ተጠቆመ፡፡ በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ ላይ ለ3ኛ ጊዜ ሚያዚያ 2 ቀን 2011…
Rate this item
(2 votes)
 በአጠቃላይ 60 የሚደርሱ የመንግስት ኃላፊዎችና ባለሀብቶች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትላንት ገለፀ፡፡ በዋነኛነት ተጠርጣሪዎች የታሰሩት ከመድኀኒት ፈንድ ኤጀንሲና ከውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሲሆን ከመንግስት የግዢ ሂደት ጋር በተገናኘ ከ88 ሚሊዮን ብር በላይ መንግስትን ማክሰራቸውን…
Rate this item
(5 votes)
 በአገር ውስጥ ተቀምጠው በሌሉበት መከሰሳቸው አነጋጋሪ ሆኗል የቀድሞው የብሔራዊ መረጃ እና ደህነንት መሥሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተር የነበሩትና ለዜጎች የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ሞት ተጠያቂ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ፤ በሚቀጥለው ሳምንት በሌሉበት ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የቀድሞው የደህንነት መ/ቤቱ…
Rate this item
(0 votes)
 - ኮሚሽነሩ ከስልጣናቸው የተነሱት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ነው - በበርካታ የአመራር ችግሮች ተጠያቂ ናቸው ተብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ኮሚሽነር የነበሩት ሜጀር ጀነራል ደግፌ በዲ ከኃላፊነታቸው የተነሱት በጡረታ ሳይሆን በችሎታ ማነስ ምክንያት እንደሆነ ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የቀድሞ ኮሚሽነር ይህደጐ…
Rate this item
(1 Vote)
- እስካሁን “7 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በሺዎች ተፈናቅለዋል” - “የዞን አስተዳደሩ ሙሉ በሙሉ ከስራ ውጪ ተደርጓል” - “መከላከያ ኃይል እንዲገባልን ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበናል” በደቡብ ክልል በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን፣ ጉማይዴ ወረዳ አካባቢ፣ ከዞን መዋቅሩ ጋር በተያያዘ በተከሰተ ግጭት እስካሁን ሰባት…