ዜና

Rate this item
(6 votes)
- “ፕሮጀክቱ ለመጪው ትውልድ ሃውልት የማቆም ያህል ነው” - ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ - እስካሁን 5 ቢ. ብር ገደማ ተሰባስቧል በነገው ዕለት “ለሸገር ውበት” በተዘጋጀው የእራት ገበታ ላይ 5ሚ. ብር ከፍለው በቤተመንግስት የሚታደሙ እንግዶች አሁንም እየተመዘገቡ ሲሆን፤ በአጠቃላይ አንድ ሺህ ያህል ባለሃብቶችና…
Rate this item
(0 votes)
ፓርቲው በመስራች ጉባኤው አመራሮቹን መርጧል መስራች ጉባኤውን ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ያከናወነው የአምስት ፓርቲዎች ውህደት የሆነው አዲሱ “ህብር ኢትዮጵያ” ፓርቲ በቅድሚያ በሀገሪቱ እርቅና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር እሰራለሁ አለ፡፡ ከአገር ውስጥ የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት ፓርቲ፣እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት፣ ቱሣ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
- “ምርጫ ቦርድ ተዓማኒ አልነበረም” መባሉን አንዳንድ አባላት ተቃወሙ - ቦርዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ሌሎች የማሟያ ምርጫዎችን ለማከናወን ዝግጁ ነው ተብሏል ከሰባት ወር በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ የመጀመሪያ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርታቸውን ለህዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
 “ከተባበርንና ልብ ከገዛን መከራችንን ማሳጠር እንችላለን” አርቲስት ታማኝ በየነ “ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት”፤ ከጉጂና ከጌዲኦ ለተፈናቀሉ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል 31.4 ሚሊዮን ብር የለገሰ ሲሆን በአማራና ቅማንት ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ሚሊዮን ብር ለግሷል፡፡ ባለፈው ረቡዕ ረፋድ ላይ ቦሌ…
Rate this item
(1 Vote)
 በደቡብ ክልል የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት፤ ዳዊት ዋሲይሁን በተባለ ጋዜጠኛ ላይ በግለሰቦች የተፈፀመውን ድብደባና ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በጽኑ አውግዞ፣ ጥቃቱን የፈጸሙትን ወገኖች አድኖ ለህግ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ በህጋዊ መንገድ ለሥራ ጉዳይ ሚያዚያ 25 ቀን 2011 ዓ.ም በኮንሶ ከተማ ተገኝቶ ለዘገባ ስራ…
Rate this item
(2 votes)
የእውቁ ፖለቲከኛና ሃኪም ፕ/ር አስራት ወልደስ 20ኛ የሙት አመት፣ ፓርቲዎች፣ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነገ ከ8 ሰአት ጀምሮ በመኢአድ ጽ/ቤት ይዘከራል፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በፕ/ር አስራት የመቃብር ስፍራ ማለትም በአዲስ አበባ መንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል በሶስት የፖለቲካ…